Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ። ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ይታወሳል። የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በኬንያ ይፋዊ ጉብኝት…

መስከረም አበራን ጨምሮ 6 ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መዝገብ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ፖሊስ ያቀረበውን የሽብር ወንጀል የጥርጣሬ መነሻን እና…

የዐርበኞች የድል በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ሚያዚያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረውን የኢትዮጵያ ዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ በመከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት አስታወቀ። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የስነ…

የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ስራ ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታውቋል፡፡   የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ÷በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ልዩነቶቻቸውን በንግግር እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ልዩ መልዕክተኛ ጋርመወያየታቸውን አስታወቁ። በዚህ ወቅትም ሱዳን በልጆቿ ጥበብ እና በሳል ውይይት በአጭር ጊዜ ውስጥ አሁን ካለችበት ሁኔታ እንደምትወጣ ኢትዮጵያ ሙሉ እምነቷ መሆኑን…

በአማራ ክልል በመኸር ወቅት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015/16 ዓ.ም የመኸር ወቅት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በምርት ዘመኑ አምስት ሚሊየን ሔክታር በማረስ…

የእንግሊዝኛ ቋንቋን በበጎ ፈቃደኝነት የሚያስተምሩ ዜጎች የሚመዘገቡበት ፖርታል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የእንግሊዝኛ ቋንቋን በበጎ ፈቃደኝነት የማስተማር ፍላጎት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የውጪ ሀገር ዜጎች የሚመዘገቡበት የመረጃ ፖርታል አልምቶ ሥራ አስጀመረ። በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የሚታየውን የጥራት ጉድለት…

ሲሚንቶን ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና ችርቻሮ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በከተማዋ የሚታዩ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪዎችን ለመከላከል…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 13ኛውን የቴክኒክ እና ሙያ ሳምንት አውደ ርዕይ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “ሙያ እና ክህሎት ለስኬት” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን 13ኛውን የቴክኒክ እና ሙያ ሳምንት አውደ ርዕይ አስጀመሩ፡፡ አውደ ርዕዩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ንግግሮች የሠነዱ መጽሐፍት ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ንግግሮች ሠንደው የያዙ “ከመስከረም እስከ መስከረም” እና “ከመጋቢት እስከ መስከረም” የተሰኙ ሁለት መጽሐፍት ይፋ ተደረጉ፡፡ መጻሕፍቱ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢትዮጵያ የተከናወኑ ሁነቶችን እና ጠቅላይ…