Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የግብርና ሚኒስቴር ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር “በምግብ ሉዓላዊነት” ላይ እየሠራ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ጋር ከብሔራዊ ሉዓላዊነት ጎን ለጎን “በምግብ ሉዓላዊነት” ላይ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ከናይጄሪያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ ለተውጣጡ የሰራዊቱ ልዑካን ተሞክሮውን አካፍሏል።…

መንግስት ተጠያቂነትን እና የሽግግር ፍትኅን ለማስፈን እየሠራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ተጠያቂነትን እና የሽግግር ፍትኅን ለማስፈን እየሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በድጋሚ አረጋገጡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ ጋር…

የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ፡፡ ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም 27 የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሕብረቱ ከፍተኛ ተወካይ (የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት) ሊቀ መንበርነት ባደረጉት…

በጋምቤላ ክልል የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ሮት ጋትዊች እንዳሉት÷ የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት የወባ በሽታን ለመከላከል በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ለ20…

የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎች ለማስተዋወቅ ዝግጁ መሆኑን የጀርመን ትራቭል አሶሴሽን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ትራቭል አሶሴሽን የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎችና አማራጮች በጀርመን ለማስተዋወቅ መዘጋጀቱን አስታውቋል። በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ÷ከጀርመን ትራቭል አሶሴሽን የፖሊሲና የውጪ ቱሪዝም ኃላፊ ቮልከር አዳምስ ጋር…

ተመድ የሰላም ስምምነት ትግበራውን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ትግበራን በሁሉም መስክ እንደሚደግፍ አስታወቀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ጉዳይ ሚኒስት ደመቀ መኮንን ከተመድ ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሀመድ ጋር ተወያይተዋል።…

በ100 ሚሊየን ብር በጅግጅጋ እየተገነባ ያለው የዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ከ1 ወር በኋላ ይጠናቀቃል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ100 ሚሊየን ብር ወጪ በጅግጅጋ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት እየተገነባ ያለው የዱቄት እና የዳቦ ፋብሪካ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ። የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የዱቄት እና የዳቦ…

በደቡብ ክልል የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ 4ኛ ዙር የተቀናጀ የኮቪድ-19 እና የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ፡፡ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ…

በሐዋሳ 120 አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት ኤግዚቢሽን ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ያዘጋጀው 120 የሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት ኤግዚብሽንና ባዛር በሐዋሳ ከተማ ተከፈተ፡፡ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባዔ ፋንታዬ ከበደ ኤግዚቢሽንና ባዛሩን በከፈቱበት ወቅት…

ፍርድ ቤቱ ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ የ9 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ሕገ-መግስቱን እና ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ የዘጠኝ ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቅዷል።   የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ…