Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፍርድ ቤቱ ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ የ9 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ሕገ-መግስቱን እና ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ የዘጠኝ ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቅዷል።
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ…
በአማራ ክልል ከሕግ የራቁ የታጠቁ ሃይሎችን ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ እየተሠራ ነው – የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከሕግ የራቁ የታጠቁ ኀይሎችን ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።
የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡
…
የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይና የሚዳስስ የመጽሃፍ ዐውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ከዛሬ ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ተከፈተ።
በአውደ ርዕዩ ላይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ቋሚ "የጠቅላይ ሚኒስትር…
በመዲናዋ የወጣቶች የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የቦንድ ግዢ ንቅናቄ መርሐግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የወጣቶች የቦንድ ግዢ ንቅናቄ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምሯል።
የቦንድ ግዢ መርሐግብሩ “እኔም ድርሻ አለኝ" በሚል መሪ ቃል ለሶስትተከታታይ ሳምንት እንደሚካሄድ…
ከፊታችን ግንቦት ወር ጀምሮ ያለ ዲጂታል መታወቂያ ሞተር ማሽከርከር አይቻልም- ኤጀንሲው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ያለ ዲጂታል መታወቂያ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል የአስተዳደሩ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አሳሰበ፡፡
በከተማዋ የሚንቀሳቀሱ የሞተር ብስክሌት ባለቤቶችና አሽከርካሪዎች…
በበሪሶ አመሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የታጁራ ወደብና የዳመርጆ ኢንዱስትሪያል ፓርክን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡
የልዑካን ቡድኑ በጅቡቲ ቆይታው የታጁራ ወደብና የዳመርጆ ኢንዱስትሪያል…
በደብረ ማርቆስ የኤሌክትሪክ ፖል ክምር ተንካባሎ የ2 ሕጻናት ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የተከመረ ኮንክሪት ፖል ላይ ሲጫወቱ ከነበሩ አምስት ህጻናት ውስጥ ፖሉ ተንከባሎ የሁለት ሕጻናት ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ለህልፈት የተዳረጉትም የ15 እና16 ዓመት ዕድሜ ህጻናትመሆናቸውን የደብረ ማርቆስ ከተማ…
የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይና የሚዳስስ የመጽሐፍ ዐውደ ርእይ ዛሬ በአብርሆት ይከፈታል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይ እና የሚዳስስ የመጽሐፍ ዐውደ ርእይ በአብርሆት ቤተ መዛግብት መዘጋጀቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጁ ህትመቶችን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሁፍ…
የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ጽንፈኛ የሽብር ቡድኖችን እንቅስቀሴና ድርጊት እያመከነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የራሳቸውን አደረጃጀት ፈጥረው መንግሥትን በሕገ ወጥ መንገድ ለመተካት ያሰቡ አካላትን ተልዕኮ ለማክሸፍ የጀመረውን ተግባር አጠናክሮ ቀጥሏል።
የሀገሪቱን ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት በኃይል ለማፍረስና እኩይ…
በጃዊ ወረዳ ጫካ ገብተው የነበሩ ቡድኖች እርቅ በመፈፀም ወደ ቤታቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጃዊ ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች ጫካ ገብተው የነበሩ ቡድኖች እርቅ በመፈፀም ወደ ቤታቸው ተመለሱ።
የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ ጌታቸው ቢሻው÷ በመንግስት የስራ ኃላፊዎች ላይ ቅሬታ…