Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

 ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 444ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

በምስራቅ ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል መስተካከሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ላይ በተፈፀመ ስርቆት ኃይል የተቋረጠበት የምስራቅ ኢትዮጵያ አካባቢ በአማራጭ መስመር ኃይል አግኝቷል። ኃይል የተቋረጠባቸው አካባቢዎች ከቆቃ በአማራጭ ኃይል እንዲያገኙ ለማድረግ የተደረገው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማዋ አመራሮች ከመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ባለፈው ጦርነት በመቀሌ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና፣ ትምህርትና የመሳሰሉ መሰረተ ልማቶችን ለማቋቋም እየተደረገ…

የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ዓርብ (ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም) ከማለዳው 12:00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዓሉ በሚከበርበት ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም…

በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር ረመዳን በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሐይል አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል፡፡ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች እንደሚኖሩም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!…

የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ጨረቃ ዛሬ ማታ በሳዑዲ ዓረቢያ ሰማይ በመታየቷ ነው 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ዓርብ (ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም)…

በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሱዳን ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ እና…

የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) የትጥቅ ትግሉን በመተው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ ጋምቤላ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ብሎ የሚጠራው ቡድን የትጥቅ ትግሉን በመተው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ የቡድኑን አባላቱን በመያዝ ጋምቤላ ገብቷል።   ታጣቂ ቡድኑ እና የጋምቤላ ክልል መንግሥት በደቡብ ሱዳን ጁባ እና…

ከውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ጋር በተያያዘ ሕጋዊ መስመር መዘርጋቱ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ጋር በተያያዘ ሕጋዊ መስመር መዘርጋቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ከውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ጋር ተያይዞ የተገኙ ውጤቶችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል ።…