Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ተማሪዎችን ‘‘ካናዳና እንግሊዝ እወስዳችኋለው’’በሚል ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በፌስቡክ ማንነቱን ቀይሮ በመተዋወቅ ‘‘ካናዳ እና እንግሊዝ እወስዳችኋለው’’ በማለት ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ።
ግለሰቡ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ…
ከተማ አስተዳደሩ ከ71 ሺህ በላይ ለሆኑ ወገኖች ማዕድ አጋራ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከ71 ሺህ በላይ በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡
የማዕድ ማጋራት ሥነ ስርዓቱ የተከናወነው በከተማዋ የሚገኙ ባለሃብቶችን በማስተባበር…
የፍቼ ጫምባላላ በዓል ደምቆ በተሳካ ሁኔታ ተከብሮ መጠናቀቁ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ፍቼ ጫምባላላ በዓል ደምቆ በተሳካ ሁኔታ ተከብሮ መጠናቀቁ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ ዓለማየሁ ጢሞቲዮስ እንደገለጹት÷ በሐዋሳ ሲከበር የቆየው የፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም ተጠናቋል።…
አቶ አህመድ ሽዴ ከፈረንሳይ ረዳት የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በፈረንሳይ የኢኮኖሚ ረዳት ሚኒስትር ከሆኑት ዊሊያም ሩስ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ በዚህ ዓመት የካቲት ወር ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ውይይት ወቅት…
ለ5 የንግድ የቴሊቪዥን ጣቢያዎች የስርጭት ፈቃድ እንዲሰጥ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት የንግድ የሳተላይት ቴሌቪዥን ብሮድካስት አገልግሎት ጣቢያዎች ፈቃድ እዲሰጣቸው መወሰኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
ፈቃድ የሚሰጣቸውም የፋይናንስ አቅምና ምንጫቸው ስራውን ለማስኬድ አስተማማኝ መሆኑ ታምኖበት ነው…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ከንቲባዋ በመልዕክታቸው÷"እንኳን ለሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም…
ከወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ የሕግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ የሕግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የፍትህ ሚኒስቴር እና ፌዴራል ፖሊስ ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ÷ ምርጫ ቦርድ የወላይታ ዞን ድምፅ ውጤት ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ የተፈፀሙ…
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አከሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ፖሊሶች የከፍተኛ ማዕረግ እድገት፣የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አከሄደ።
በመርሐ ግብሩ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የኦሮሚያ ክልል…
የፍቼ ጨምባላላ በዓል አንድነታችንን በማጠናከር አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቼ ጨምባላላ በዓል አንድነታችንን በማጠናከር አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡
የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ-ጫምባላላ በዓል በርካታ የበዓሉ ተሳታፊዎች፣ ርዕሳነ መስተዳድሮች…
13ኛው የአፍሪካ የቆዳ ምርቶች የንግድ አውድ ርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው የመላው አፍሪካ የቆዳ ምርቶች የንግድ አውድ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል።
አውድ ርዕዩ የተለያዩ ሀገራት የቆዳ ውጤት አምራቾች፣ የማሽነሪዎችና ግብዓት አቅራቢዎች፣ የእውቀትና ቴክኖሎጂ ተቋማት እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት በተገኙበት…