Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በምስራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የዓሳ ኃብትን ጥቅም ላይ ለማዋል ርብርብ መደረግ አለበት – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ ያለውን የዓሳ ኃብት በስፋት ጥቅም ላይ በማዋል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በቅንጅት መሠራት እንዳለበት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) ገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ እንዲሁም የሕንድ ውቅያኖስ ክልል የዓሣ ኃብትን…

በአዲስ አበባ መናና ወንዝ የአንድ ሰው ሕይወት አልፎ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 መናና ወንዝ ውስጥ የ35 ዓመት ግለሰብ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱን እሳትና ድንገተኛ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በባሕርዳር ከተማ ከ391 ሚሊየን ብር በላይ ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ከዓለም ባንክ በተገኘ የብድርና እርዳታ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች መጠጥ ውኃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክትን ለመገንባት የውል ስምምነት ተፈጽሟል። ውሉ የተፈጸመው በአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የበላይነት…

ከንቲባ አዳነችና ሌሎች ሚኒስትሮች ከዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤእና ሌሎች ሴት ሚኒስትሮች ከዓለም ባንክ የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ፥ ወቅትም በልማት ጉዳዮች ዙሪያ ፣ ሴቶችን በማብቃት…

በመጪው ክረምት በጎርፍ አደጋ ጉዳት እንዳይደርስ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2015 ዓ.ም የክረምት ወቅት በጎርፍ አደጋ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ይክፈለው ገ/መስቀል በሰጡት…

የጦር መሳሪያ በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ በተያዙ 10 ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተጣራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ ከእነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር በዋሉ አሥር ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ በማስገባት ላይ የነበሩ አራት…

በሽሮና በርበሬ አደንዛዥ ዕፅ ደብቆ ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ ሞክሯል የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽሮና በርበሬ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ደብቆ ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ የሞከረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 መርካቶ ጣና የገበያ ማዕከል አካባቢ በሚገኘው ፖስታ ቤት…

በአማራ ክልል ሲከናወን የቆየው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ወደ ሥነ ሕይወታዊ ሥራ ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፈው አንድ ወር ሲከናወን የቆየው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ወደ ሥነ ሕይወታዊ ሥራ መሸጋገሩ ተገለጸ፡፡ የተፈጥሮ ሃብት ሥራውን ወደ ሥነ ሕይወታዊ ጠቀሜታ ማሸጋገር የተፈጥሮ ሀብት ሥራው ትኩረት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የሥነ…

ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ኡር ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ጀርመን ባላቸው የረጅም ጊዜ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡…

ኢትዮጵያ ሙስናን ለመከላከል ለምታከናውናቸው ተግባራት የቴክኒክ ድጋፉ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሙስናን ለመከላከል የምታከናውናቸውን ተግባራት ለማጠናከር የሚደረገው የቴክኒክ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አደገኛ እጽና ወንጀል መከላከል ቢሮ ገለጸ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አደገኛ እጽና ወንጀል…