Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ቱርክ እና ኢትዮጵያ አዲስ የንግድ አጋርነት መመሥረት የሚያስችላቸውን ጉባዔ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ እና በቱርክ መካከል የምጣኔ ሐብት፣ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትብብሮች ያጠናክራል የተባለለት የቢዝነስ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ከተለያዩ የንግድ ዘርፎች የተውጣጡት የቱርክ የንግድ ልዑካን ከኢትዮጵያ የንግድ ማኅበረሰብ…

የምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል። የዳሰሳ ጥናቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ አቡ…

አቶ ጌታቸው ረዳ  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ኢፌዴሪ የፌዴሬሸን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና በአዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀፅ…

ኢትዮጵያ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ከሚያስፈልጋት የ25 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ፋይናንስ ውስጥ በፈረንጆቹ 2019/2020 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ከሚያስፈልጋት 25 ነጥብ 2 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ፋይናንስ ውስጥ በፈረንጆቹ 2019/ 2020 1 ነጥብ 7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ብቻ ማግኘቷን በዘርፉ የተሠራ ጥናት አመላከተ። “ኤፍ.ኤስ.ዲ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ መድረሱ ተገለጸ፡፡ የኅዳሴ ግድቡ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበትን 12ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽኅፈት ቤት እስካሁን በተሰሩ ሥራዎች እና በቀጣይ ሊሰሩ በታሰቡ…

ከተሞች ለነዋሪዎች እንዲመቹ እየተሠራ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ መንግስት በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ። በአዲሱ የቤት ልማት ስትራቴጂ ላይ ያተኮረ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በሚኒስቴሩ የከተማ ቤቶች አቅርቦትና…

በህገወጥ ስደተኞች ላይ የሚደርሰውን እንግልት ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ ስደተኞች ላይ የሚደርሰውን እንግልት ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ፍልሰትን በጋራ ለመከላከል በተቋቋመው የብሔራዊ የፍልሰት የትብብር ጥምረት ያለፉት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት እየተካሄደ…

የደቡብ ክልል በበልግ እርሻ ከ1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በዘንድሮ የበልግ እርሻ ሥራ ከ1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልል አቀፍ የበልግ የግብርና ሥራዎች የማስጀመሪያ ንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…

ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሚገነባው የመኖሪያ ህንፃ እና የእናቶች እንጀራ መጋገሪያ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሚገነባው የመኖሪያ ሕንፃ እና የእናቶች እንጀራ መጋገሪያን ያካተተ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በጉለሌ ክፍለ ከተማ በእንጦጦ አካባቢ ለሚገነባው ማዕከል…

ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ 168 ቦታዎች ተለይተው ተቋማት በትኩረት እንዲሠሩ ክፍፍል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲ አበባ ከተማ ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ 168 ቦታዎች ተለይተው በትኩረት እንዲሠራ ለባለድርሻ ተቋማት ክፍፍል መደረጉን የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች…