Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ ለህንጻ ግንባታ የተቆፈረ አፈር ተንዶ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለህንጻ ግንባታ መሰረት የተቆፈረ አፈር ተንዶ የሁለት ሰራተኞች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8:59 ላይ ልዩ ቦታው መነን ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መከሰቱን…
የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን መደገፍ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በዓለም ባንክ ከምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም እየተከናወኑ በሚገኙ…
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በተመድ የውሃ ጉባዔ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የውሃ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
ጉባዔው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በታጂክስታን እና ኔዘርላንድስ መንግስት ነው የተዘጋጀው፡፡
ድርቅና…
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቤኔሉክስ ሀገራት የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቤልጂዬም፣ ኔዘርላንድስና ሉክዘምበርግ የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተሮቹ የኢትዮጵያ መንግስት ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋትን ለመፍጠር እያከናወናቸው የሚገኙ…
ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ የሥራ ኃላፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በቻይናው የአውሮፕላን አምራች ዳይመንድ ኤርክራፍት ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሊኩዊን ዣንግ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡
ኮሚሽነር ለሊሴ በውይይቱ ላይ÷ በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት…
በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሶማሊያ ፍልሰተኞች 116 ሚሊየን ዶላር አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሶማሊያ ፍልሰተኞች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ 116 ሚሊየን ዶላር እንደሚስፈልግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
ባለፈው ወር በሶማሊያ በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ከመኖሪያ ቀያቸው…
በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ውይይት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በአማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ደቡብ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ፣ ሲዳማ እና ጋምቤላ ክልሎች በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛና…
የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።
በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ከፍተኛ…
ሳንቫዶ የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ 120 ቶን የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳንቫዶ የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ 120 ቶን የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ ማቅረቡ ተገለጸ፡፡
በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ከሚገኙ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳንቫዶ የአቮካዶ ዘይት…
በኢትዮጵያ እየተተገበሩ ያሉ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ለሌሎች ሃገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እተተገበሩ ያሉ የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ስራዎች ለሌሎች ሃገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤልዛቤት ማሩማ አስታወቁ።
የፕላንና ልማት…