Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዋሊያዎቹ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቀኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቀና፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በኮትዲቯር አስተናጋጅነት በሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን…
ሲዳማ ክልል ባለፉት 6 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ ጎብኚዎችን አስተናገደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ የሀገር ዉስጥና የዉጭ ጎብኚዎች በሲዳማ ክልል ጉብኝት ማድረጋቸውን የክልሉ መንግስት ገልጿል።
እየተካሄደ ባለዉ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ነዉ በእነዚህ ወራት ዉስጥ…
የአካባቢ ጉዳይ ተመራማሪ ዶክተር ተወልደ ብርሃን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢ ጉዳይ ተመራማሪ ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር በአካባቢ ጉዳይ ላይ ለዓለም የሚጠቅም ተጠቃሽ ሥራዎችን ሰርተዋል።
በተለይም÷ በብዝሐ…
አቶ ደመቀ መኮንን ሕገ ወጥ የሃብት ዝውውር ከፍተኛ የሐገር ደህንነት ስጋት መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰው ሀብት ጀምሮ በሁሉም ጸጋዎች ላይ የሚታየው ሕገ ወጥ ዝውውር ከፍተኛ የሐገር ደህንነት ስጋት ሆኗል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
አቶ ደመቀ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት…
የኢትዮጵያን እና የመንን ታሪካዊ ግንኙነት የሀገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በመጠቀም ማደስ ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የመንን ታሪካዊ ግንኙነት ለማደስ ዘመናትን ያስቆጠረውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል…
አውቶቡሶችን ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ 2 ሺህ የከተማ አውቶቡሶችን ለማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ከቻይናው ዮቶንግ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ።
በስሩ ዘጠኝ ኢንዱስትሪዎች የሚገኝበት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ…
በደቡብ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱን ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ስራውን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ።
የደቡብ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሰናይት ሰለሞን…
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ለግብርና መካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት በበይነ መረብ በተከናወነ ስነ-ስርአት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሬታ ሰዋሰው እና…
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ወዳጅነታቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ- አቶ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ወዳጅነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡
አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ይህን ያሉት ለምክር ቤቱ አባላት በተሰጠው ስልጠና ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
በደቡብ ኮሪያ…
በጅቡቲ የሰላም እና ባህል ማበልፀጊያ ተቋም ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የሰላም እና ባህል ማበልፀጊያ ተቋም በይፋ ተመረቀ፡፡
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር…