Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የግብርና ሚኒስቴር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ394 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከልማት አጋር አካላት በመሆን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ394 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ድጋፉ ለኦሮሚያ፣ ለሶማሌ እና ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በድርቅ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች እንደሚውል…
በመንግስት ላይ ከ 33 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 1 ሺህ 785 ካሬ ሜትር ይዞታዎችን የልማት ተነሺ አርሶ አርሶአደሮች ናቸው በሚል በሀሰተኛ ሰነድ ለ30 ግለሰቦች በመስጠትና ያለአግባብ በመውሰድ በመንግስት ላይ ከ33 ሚሊየን 13 ሺህ 72 ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 85…
የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት በማድረግና በማልማት አብረን ሠርተን እንበልጽግ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት በማድረግና በማልማት አብረን ተግተን ሠርተን እንበልጽግ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ምርጥ ሀገር እንዳለን ጠቅሰዋል።…
በመዲናዋ ያጋጠመው የኃይል መቆራረጥ በመጋቢ መስመሮች ባጋጠመ ችግር ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ያጋጠመው የኃይል መቆራረጥ በነበረው ነፋሻማና ዝናባማ የአየር ፀባይ መጋቢ መስመሮች ላይ ብልሽት በማጋጠሙ የተከሰተ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ…
በወጪ ንግድ ስርዓቱ ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በህገ ወጥ መንገድ ይወጣሉ- አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጪ ንግድ ስርዓቱ ላይ ባለው ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በህገ ወጥ መንገድ እንደሚወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ የቅንጅት መድረክ…
አፍሪካ የገጠሟት ፈተናዎች ሀገር በቀል መፍትሄ ላይ እንድታተኩር የሚያድርጉ ናቸው – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የገጠሟት ፈተናዎች ሀገር በቀል መፍትሄ ላይ እንድታተኩር የሚያድርጉ ናቸው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ተናገሩ፡፡
55ኛው የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ በአዲስ…
የዓለም ጤና ድርጅት 35 ሜትሪክ ቶን የድንገተኛ አደጋ የሕክምና ቁሳቁስ ለትግራይ ክልል እያከፋፈለ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ አደጋ የሕክምና መሥጫ ቁሳቁስ በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጤና ተቋማት እያቀረበ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ አቅርቦቱን የላከው ከአውሮፓ ኅብረት ሲቪል ጥበቃ እና የሰብአዊ ዕርዳታ፣ ከአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት እንዲሁም…
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው በክልሉ በበጀት ዓመቱ ባለፉት 7 ወራት የተከናወኑ ሥራዎች ሪፖርት ቀርቦ ወይይት ይደረግበታል።
እንዲሁም የተለያዩ አዋጆች እና ሹመቶች…
ከ177 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ177 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡
በተጨማሪም የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋዉሩ የተገኙ ዘጠኝ ግለሰቦች እና 12 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ከመጋቢት 1 እስከ 7 ቀን 2015 ዓ.ም…
የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ በጎ ጅምር ቢኖረውም የበለጠ መዘመንና መስተካከል ይኖርበታል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብር አሰባሰብ ስርዓታችን በጎ ጅምር እና አሰራር ቢኖረውም የበለጠ መዘመንና መስተካከል ይኖርበታል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን በአዲስ አበባ የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና…