Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አጋርነትና ኢንቨስትመንቶች ለአዳጊ ሀገራት አስፈላጊ ናቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋርነትና ኢንቨስትመንቶች ለአዳጊ ሀገራት አስፈላጊ ናቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዕዳ በሀገራት ላይ የሚያደርሰውን ከባድ ጫና የሚያውቁና ፈጣን…
በኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 21 አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ተሸጋገሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አነስተኛ እና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞችን ወደ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ የማሸጋገር ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፊሪሃት…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሙፈሪሃት ካሚል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝት በመርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል እና የፌዴራል መንግስት የሥራ ሃላፊዎች…
ለገበታ ለትውልድ ጥሪ የተደረገው ድጋፍ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ጥሪ እስካሁን የተደረገው ድጋፍ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተመድ የአዳጊ አገራት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኳታር ዶሃ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአዳጊ አገራት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኳታር ዶሃ ገቡ።
አምስተኛው የተመድ የአዳጊ አገራት ጉባኤ በዝቅተኛ የእድገት ደረጃ ላይ በሚገኙ አገራት ላይ በማተኮር የሚካሄድ…
‘ካፒታል ኢኩዊሊብረም’ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የንግድ ተቋም ‘ካፒታል ኢኩዊሊብረም’ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ እና ሌሎች የፋይናንስ መስኮች ላይ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ፡፡
‘ካፒታል ኢኩዊሊብረም’ የኢነርጂ መሰረተ ልማትን ጨምሮ በዘላቂ የፋይናንስ ዘርፎች ላይ የሚሰራ የንግድ ተቋም…
አቶ ደመቀ መኮንን በአዘርባጃን ከሚገኙ ባለሀብቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአዘርባጃን ከሚገኙ ባለሀብቶች ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን÷በኢትዮጵያ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮችና መንግስት በኢንቨስትመንት ለሚሰማሩ ለውጭ…
በሃረሪ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ።
አደጋው የደረሰው በክልሉ ሶፊ ወረዳ በተለምዶ ሃረዌ ሳልቶ በተባለው ስፍራ ትላንት ሌሊት 9 ሰዓት አካባቢ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ…
የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ ልዑክ በክልሉ ድንበር አካባቢ ከሚገኙ የደቡብ ሱዳን ኃላፊዎች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችን ያካተተ ልዑክ በክልሉ ድንበር አካባቢ ከሚገኙ የደቡብ ሱዳን የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጁባ ውይይት አካሄደ፡፡
በውይይታቸውም÷ በጋምቤላ ክልልና ደቡብ ሱዳን በሚገኙ ሶስት ግዛቶች ግሬት ፒቦር አስተዳደርና…
የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩ ወደመደበኛ ህይወት ለመመለስ እያገዘን ነው-የሽረ ከተማ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከከተማ ከተማና የከተማ ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩ ወደ መደበኛ ህይወት ለመመለስ እያገዘን ነው ሲሉ የሽረ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
በክልሉ የነበረውን ጦርነት ተከትሎ ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት…