Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩ ወደመደበኛ ህይወት ለመመለስ እያገዘን ነው-የሽረ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከከተማ ከተማና የከተማ ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩ ወደ መደበኛ ህይወት ለመመለስ እያገዘን ነው ሲሉ የሽረ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በክልሉ የነበረውን ጦርነት ተከትሎ ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት…

ከ195 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከየካቲት 17 ቀን እስከ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን አስታወቀ። የኮንትሮባንድ እቃዎቹ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች የተያዙ ሲሆን÷…

የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት መሻሻል ቢያሳይም ካለው ፍላጎት ጋር አይመጣጠንም – የትግራይ ክልል ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ የሰብዓዊ ድጋፎች አቅርቦት መሻሻል ቢያሳይም ካለው ፍላጎት ጋር እንደማይመጣጠን የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ። በሰሜን የነበረውን ግጭት ተከትሎ ከአምራችነት ወደ ተረጂነት መቀየራቸውን የተናገሩት ነዋሪዎቹ ወደ…

የፌዴራልና ክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የ6 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተዘጋጀው የፌዴራልና ክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ…

የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል 70 ሜትሪክ ቶን የህክምና ግብዓትና የመድኃኒት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል 70 ሜትሪክ ቶን የህክምና ግብአትና የመድኃኒት ድጋፍ ማድረጉን የድርጅቱ የሽሬ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡ ድጋፉ በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋምና የግብዓት ችግሮችን ለመቅረፍ ያለመ ነው…

የሲንቄ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ115 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንቄ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ115 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ባንኩ ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆነውም ማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገልጿል። የባንኩ ፕሬዚዳንት ንዋይ መገርሳ፥…

ከ20 በላይ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ባለሀብቶች የስኳር ኢንተርፕራይዞችን ለመሸጥ በወጣው ጨረታ ፍላጎት አሳዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 በላይ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ባለሀብቶች የኢትዮጵያ መንግስት 8 የስኳር ኢንተርፕራይዞችን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዛወር ባወጣው ጨረታ ፍላጎታቸውን አሳዩ። መንግስት ባለፈው ነሐሴ ወር ስምንት የስኳር ኢንተርፕራይዞችን ወደ ግሉ ዘርፍ…

አዋሽ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 30 ሚሊየን ብር ለገሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ባንክ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። አዋሽ ባንክ ባለፈው ዓመትም በቦረና እና ጉጂ ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች60 ሚሊየን ብር መለገሱን የባንኩ መረጃ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚው ተደራሽ አየር መንገድ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በርካታ የአፍሪካ ሀገራትን በበረራ በመሸፈን ቀዳሚ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአፍሪካ አህጉር ከ25 በላይ መዳረሻዎችን የሚሸፍኑ አምስት አየር መንገዶች እንዳሉ ሲምፕል ፍላይንግ በመረጃው አመላክቷል፡፡ የአፍሪካ ዓየር…

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በሠራተኞችና የሥራ ቅጥር ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በሠራተኞችና የሥራ ቅጥር ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ቢህ ኢማን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለተኛው…