Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ80 በላይ የፓኪስታን ባለኃብቶች ልዑክ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ80 በላይ የፓኪስታን ባለኃብቶችን ያቀፈ የንግድ ልዑካን ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ መሆኑን በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ። በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን ወደ ኢትዮጵያ ስለሚመጣው…

በአማራ ክልል የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች የማስተላለፍ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 420 የሚደርሱ የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች የማስረከብ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው፡፡   በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴን ጨምሮ ሌሎች…

የመልካም አስተዳደርና ብልሹ አሰራር ችግሮችን ይቀርፋል የተባለ የጥቆማ መስጫ ሶፍትዌር ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካም አስተዳደርና የብልሹ አሰራር ችግሮችንይቀርፋል የተባለ የጥቆማ መስጫ ሶፍትዌር ማበልጸጉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታውቋል። በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው ሶፍትዌር÷ ዜጎች በየተቋማቱ አገልግሎት ለማግኘት ሄደው ለብልሹ…

የህንድ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ጋር ተወያይተዋል፡፡   አቶ አክሊሉ÷ የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በመሰማራት የሀገራቱን…

በመዲናዋ በተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ትላንት ምሽት በተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። አደጋው ከምሽቱ 12:36 ሰዓት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ጉርድ ሾላ ንግድ ባንክ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የብሉ ናይል ግዛት የሕዝቦችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉ ናይል ግዛት የሕዝቦችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ። የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በደማዚን ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያካሂዱት የነበረው የምክክር መድረክ ዛሬ…

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የፓኪስታን መንግስት አመራሮች፣ የመገናኛ ብዙሃን እና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ…

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ

127ኛው የአድዋ ድል በዓል በመላ ሀገሪቱ በወጣለት ፕሮግራም መሠረት ተከብሯል። ለዚህ ስኬት አስተዋጽዖ ያደረጉትን አካላት ሁሉ መንግሥት ያመሰግናል። 127ኛው የአድዋ ድል በዓል ያለፈውን ታሪክ በሚያዘክር፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጸና፣ የሀገር ግንባታንም በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር…

የሰላም ስምምነቱ ኢትዮጵያ ያለውጭ ጣልቃ ገብነት ውስጣዊ ችግሯን የመፍታት አቅም እንዳላት ያሳየ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ ያለውጭ ጣልቃ ገብነት ውስጣዊ ችግሯን የመፍታት አቅም እንዳላት ያሳየ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን…

በትጋት፣ በትዕግሥትና ብሔራዊ ሕጎችን በማክበር የጋራ ጥረታችን ታክሎበት ከድህነት ነጻ የሆነች ሀገር መፍጠር እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትጋት፣ በትዕግሥት እና ብሔራዊ ሕጎችን በማክበር የጋራ ጥረታችን ታክሎበት ከድህነት ነጻ የሆነች ሀገር መፍጠር እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን የተዘጋጀውን…