Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በትጋት፣ በትዕግሥትና ብሔራዊ ሕጎችን በማክበር የጋራ ጥረታችን ታክሎበት ከድህነት ነጻ የሆነች ሀገር መፍጠር እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትጋት፣ በትዕግሥት እና ብሔራዊ ሕጎችን በማክበር የጋራ ጥረታችን ታክሎበት ከድህነት ነጻ የሆነች ሀገር መፍጠር እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን የተዘጋጀውን…
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የንግድና ኢንዱስትሪ ም/ቤት ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የንግድና ኢንዱስትሪ ም/ቤት ሊቀ መንበር ሼክ ካሊፍ ቢን ጃሲም ቢን ሞሃመድ አል ታንጅ ጋር በዶሃ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን የኢኮኖሚ ትብብር ይበልጥ ማጠናከር…
ሀገራዊ የታክስና የጉምሩክ ሕግ-ተገዢነት ንቅናቄ መክፈቻ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የታክስ እና የጉምሩክ ሕግ-ተገዢነት ንቅናቄ መክፈቻ መርሐ-ግብር በአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው።
መርሐ ግብሩ ''ግብር፤ ለሀገር ክብር'' በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
የንቅናቄ መድረኩ ግብር…
የዓድዋ ድል በዓል በአፋር ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የአድዋ ድል "ዓድዋ፣ አንድነት፣ ጀግንነትና ፅናት" በሚል መሪ ቃል በአፋር ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቅት ተከብሯል፡፡
በአከባበር ስነ ስርዓቱ ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና…
የሲሚንቶ እጥረት እንዳይከሰት አምራች ፋብሪካዎችን በመደገፍ እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሲሚንቶ እጥረት እንዳይከሰት አምራች ፋብሪካዎችን በመደገፍ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከሲሚንቶ አምራቾች ማህበር ጋር የሲሚንቶ ግብይትን ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ…
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና ዞን በደረሰው ድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሊቀመንበር ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲን በቦረና በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን…
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአማራ ክልል ባህረዳር፣ ጎንደርና ደብረ-ብርሃን እንዲሁም በሌሎች የአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በተለያዩ መርሐ-ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዶ/ር ድረስ ሳኅሉ በበኩላቸው ÷ ዓድዋ…
በቦረና ዞን ያጋጠመውን የውሃ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በቦረና ዞን ያጋጠመውን የውሃ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ የአስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ፥ ድጋፉ 7 ሚሊየን ብር…
127 ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡
በበዓሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳና የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አብዱልሙኒየም አብዱልዋሂድን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ…
የዓድዋ ድል ለፓንአፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ዋና መሰረት ነው – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ለፓንአፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ዋና መሰረት ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር የዓድዋ…