Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አካዳሚው ከሩሲያ ጋር በስልጠናና በምርምር መስኮች የመስራት ፍላጎት አለው – ዶ/ር ምህረት ደበበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከሩሲያ ጋር በስልጠናና በምርምር መስኮች በመስራት የተቋሙን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ ፍላጎት እንዳለው ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ ገለጹ፡፡ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ በኢትዮጵያ…

በግማሽ ዓመቱ 708 ሺህ 157 ሜትሪክ ቶን ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ቀርቧል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ ለሦስት ዙር የሚያስፈልግ 1 ሚሊየን 78 ሺህ 369 ሜትሪክ ቶን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ለማቅረብ ታቅዶ 708 ሺህ 157 ሜትሪክ ቶን መቅረቡን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባለፉት ስድስት ወራት የዕቅዱን…

የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የባለሙያዎች ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የባለሙያዎች ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ውይይቱ በቀጠናው ያለውን ተገማች እና ኢ-ተገማች የሰላም እና ፀጥታ ስጋቶችን የበለጠ መከላከል እና ማስቀረት የሚቻልበትን ቁመና ለመገንባት ያለመ መሆኑ…

የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት የአካዳሚው ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ ÷ ተቋሙ በተሟላ የስልጠና ማዕከል ውስጥ ከፍተኛ…

በደቡብ ክልል ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በቆላማ አካባቢዎች ባለፈው በልግ ወቅት በዝናብ እጥረት እና በግጭት ምክንያት ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ዜጎች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጋንታ ጋምአ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና እንዲዘጋጁ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ የዩኒቨርሲቲ መውጫ  ፈተና በመጪው ሐምሌ ወር በሁሉም የትምህርት መስኮች እና መርሐ ግብሮች በግልና በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል…

2 ነጥብ 7 ሚሊየን መጻሕፍት ተሰራጭቷል- የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ እየተተገበረ ላለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ማስተማሪያነት የሚያገለግሉ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን መጻሕፍት ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ ካለፈው በተሻለ ሁኔታ ለሁለተኛው መንፈቀ ዓመት አቅርቦት መኖሩን የቢሮው ሕዝብ ግንኙነት እና…

በአዲስ አበባ የዕሳት አደጋ የእናት እና ልጅን ህይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሌሊቱ 7:34 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው መነን አካባቢ በመኖሪያ ቤቶች ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው አንዲት እናት ከስምንት ዓመት ልጇ ጋር ሕይወታቸው ሲያልፍ፥ የሟች የትዳር አጋርና የሕጻን…

ከፀጥታና ደኅነት የጋራ ግብረ–ኃይል ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አለመግባባቱን ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈጸም የጸና እምነት አለው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የጋራ ግብረኃይሉ በተለያዩ ሚዲያዎች ከሚሰራጩ…

ከንቲባ አዳነች ከኬሊማን ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሞዛምቢክ ውስጥ ከምትገኘው ኬሊማን ከተማ ከንቲባ ማኑኤል ዲ አራዦን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሁለትዮሽ ግንኙነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር…