Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
መዲናዋን ለአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ምቹ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ወር አጋማሽ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የአፍሪካ ሕብረት 36ተኛ መደበኛ ጉባዔ አስመልክቶ የብሄራዊ ዝግጅት ኮሚቴ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ጎበኘ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የፕሮቶኮል ጉዳዮች ዋና ሹም ለአምባሳደር ደመቀ አጥናፉ÷…
ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ…
የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ የ‘ባርባይሳ’ ክብረ በዓል በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ ሉቃ ቀበሌ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ ‘ባርባይሳ’ በየዓመቱ የካቲት 1 ቀን በተለያዩ ባህላዊ ስነስርአቶች ይከበራል።…
በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎችን ዳግም ስራ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ዳግም ስራ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ሕዝቅኤል እንደገለጹት፥…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀማጭ ገንዘቡ 1 ትሪሊየን ብርን ተሻገረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀማጭ ገንዘብ በዛሬው ዕለት ከ1 ትሪሊየን ብር መሻገሩን አስታውቋል።
የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ ከ1 ትሪሊየን ብር በላይ መሻገሩ ይፋ አድርገዋል።…
ከጣሊያን የእንስሳት የምርምር ማዕከል የመጡ ልዑካን በኢትዮጵያ የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን ቴራሞ ከሚገኘው (አይ ዜድ ኤስ) የእንስሳት የምርምር ማዕከል የመጡ ልዑካን በሰበታ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ጎብኝተዋል፡፡
በመርሐ-ግብሩ በግብርና ሚኒስቴር የሰበታ የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…
ባለፉት 6ወራት በሰላምና ልማት የተገኙ ስኬቶች እንዲጠናከሩ በትኩረት ይሠራል -አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በክልሉ በግማሽ ዓመቱ ሰላምንና ልማትን ከማረጋገጥ አኳያ የተገኙ ስኬቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሠራል አሉ፡፡
6ኛው የአፋር ክልል ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ በሠመራ…
ኢትዮጵያ እና የተመድ የስደተኞች ኮሚሽን በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞችን እና ተፈናቃዮችን በተመለከተ በቅንጅት ለመሥራት ተስማምተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት…
በግብርናው ዘርፍ የማደርገውን ድጋፍ እቀጥላለሁ- ፋኦ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ከዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ፋራይ ዚሞድዚ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ለአምራች ኢንዱስትሪው ከሚያስፈልገው 255 ሺህ ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እየቀረበ ያለው 68 ሺህ ኪሎ ዋት ብቻ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምራች ኢንዱስትሪው ከሚያስፈልገው 255 ሺህ ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እየቀረበ ያለው 68 ሺህ ኪሎ ዋት ብቻ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዘላቂነት ከኃይል አቅርቦት ጋር ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ከባለድርሻ…