Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በወምበርማ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ወምበርማ ወረዳ ጎመር ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው  ዛሬ ጠዋት ገልባጭ ሲኖ ትራክ መኪና ከዓባይ በረሃ አካባቢ አሸዋ ጭኖ ሲመለስ ዳገት ላይ በመገልበጡ  ምክንያት መሆኑን…

የቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ህንፃ በተሻለ ሁኔታ ለመስራት ርብርብ እየተደረገ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ህንፃ በአጭር ቀን ውስጥ መልሶ በተሻለ ሁኔታ ለመስራት ርብርብ እየተደረገ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ቃጠሎ የደረሰበት ሕንፃ በውስጡ የነበሩ…

የጃፓን መንግስት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ማሽነሪዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለየዩ ማሽነሪዎችን ድጋፍ አደረገ፡፡   የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በውሃው ዘርፍ አቅም ግንባታና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ የበኩሉን ሚና…

ከ183 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥር 12 እስከ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ183 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ። ከተያዙት እቃዎች መካከል 144 ነጥብ 9 ሚሊየን የገቢ እንዲሁም 38 ነጥብ 2…

የጌዴኦ ብሔረሰብ የምስጋና እና የዘመን መለወጫ በዓል በዲላ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሔረሰብ የምስጋና እና የዘመን መለወጫ በዓል "ያልተበረዘ ባህላዊ እሴት ለዘላቂ ሰላምና ልማት" በሚል በሪ ቃል በዲላ ከተማ ተከብሯል፡፡ "ዳራሮ ለዘላቂ ሰላምና ልማት" በሚል መሪ ቃል የ2015 ዓም የጌዴኦ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ዳራሮ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማኅበር 10 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የቅዱስ ጊዩርጊስ የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር 10 ሺህ ካሬ ሜትር የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና…

በተለያዩ አካባቢዎች በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው። ውይይቶቹ በአዳማ፣ አሶሳ እና ሸገር ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በአዳማ ከተማ “ህብረ -…

በግዢ ዙሪያ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር የጋራ ምክክር መድረክ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እያካሄደ ነው። መንግስት በየዓመቱ ከሚመድበው ዓመታዊ በጀት 70 በመቶ የሚሆነው በግዢ የሚውል ሲሆን፥ በጀቱ ለታለመለት…

በአማራ ክልል ጉዳት የደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱ በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭቱ ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ ተፈሪ ታረቀኝ ለፋና…

የአፋር ክልል መስኅቦችን ለማስተዋወቅ ያለመ ጉብኝት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የሚገኙ የመስኅብ ሥፍራዎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የጉብኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል። የጉብኝት መዳረሻዎቹም፥ ኤርታሌ፣ ዳሎል፣ ዓሣአሌ የጨው ኃይቅ እና የጨው ንጣፍ…