Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ የመሬት ወረራን ጨምሮ ከ263 ሺህ በላይ የደንብ መተላለፎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት የመሬት ወረራ እና ህገ ወጥ ንግድን ጨምሮ ከ263 ሺህ በላይ የደንብ መተላለፎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ…
አሸባሪውን ሸኔ የመደምሰሱ ሥራ እንደታሰበው እየሄደ ነው – የዘመቻው አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጉጂ፣ ቦረና ዞን እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አጎራባች አካባቢዎች ሽብርተኛውን ሸኔን የመደምሰስ ዘመቻ እንደታሰበው እየሄደ መሆኑን ዘመቻውን የሚመሩ አመራሮች ተናገሩ ።
በምስራቅ ጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ በሽብር ቡድኑ ቁጥጥር ስር…
የሐረሪ ክልል ወጣቶች በብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ ውሳኔዎች ላይ እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሐረሪ ክልል ወጣቶች በብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ ውሳኔዎች ላይ እየተወያዩ ነ ው፡ ፡
በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት የወጣቶች ሊግ "ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ ብልፅግና የሚተጋ ወጣት" በሚል ርዕስ በቅርቡ በአዳማ በተካሄደው…
በአፋር ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሔደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች እንዲሁም የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡
በውይይቱ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ፣…
አራት የስኳር ፋብሪካዎች ወደ ምርት መመለሳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከታኅሣሥ እና ጥር ወር ጀምሮ ወደ ምርት መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡
እስካሁን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋ፣ ኦሞ ኩራዝ 2 እና ኦሞ ኩራዝ 3 የስኳር ፋብሪካዎች የክረምት ወቅት አጠቃላይ ጥገና…
ከአውቶቡስ ተራ – መሳለሚያ- 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ በጊዜው እንዳይጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ሥራ እንቅፋት ሆኗል – መንገዶች…
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአውቶቡስ ተራ - መሳለሚያ- 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ሥራ እንቅፋት እንደሆነበት የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ፡፡
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢያሱ…
የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ መርማርሳ ቀበሌ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን በህገ-ወጥ መንገድ በመፍታት በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ…
በጅማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በሀገራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሕብረተሰቡ ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡
በጅማ ከተማ በተካሄደው መድረክ የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ መንግስታት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሀገራዊ የሰላምና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች…
በአዋሽ አርባ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሃይል መገንባቷን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ አርባ ዛሬ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ፥ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሀይል መገንባቷን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት…
ቢሮው 105 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ለማህበራት አስረከበ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ስራ እድልና ክህሎት ቢሮ ግብርናን ለማዘመን የሚያግዙ 105 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ለ105 ማህበራት አስረክቧል፡፡
በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ የቢሮው ሃላፊ ማቲዮስ ሰቦቃና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…