Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፍቅረኛውን ሳኒታይዘር በማርከፍከፍ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት አድርጓል የተባለው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተፈረደበት
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብለ ንጉሴ የተባለች የፍቅር አጋሩን ሳኒታይዘር በማርከፍከፍ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት አድርጓል የተባለው ዳግማዊ አራጋው የሞት ፍርድ ተፈረደበት፡፡
በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች…
የዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፉን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፉን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ላውራ ፍረጀንት ጋር ተወያይተዋል።…
ከሚቀጥለው ሣምንት ጀምሮ ሲሚንቶ ከ1 ሺህ 200 ብር በታች ለገበያ ይቀርባል
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚቀጥለው ሣምንት ጀምሮ ማንኛውም የሲሚንቶ ምርት ከ1 ሺህ 200 ብር በታች እንደሚሸጥ የአምራቾች ማኅበር አስታወቀ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ፋብሪካ ባለቤቶች የሲሚንቶ ስርጭትን ለመቆጣጠር በወጣው መመሪያና የዋጋ ተመን ዙርያ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ሕዝቦች ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት የጀመሩትን የፖለቲካ ሂደት በስኬት ለመምራት ያላቸውን ጥበብ እና ብቃት አድንቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ካርቱም ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ሱዳን ካርቱም ገቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የልዑካን ቡድናቸው ወደ ካርቱም ያቀኑት ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር…
36ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት የነፃ ገበያ ትግበራ ማፋጠን ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት የነፃ ገበያ ትግበራ ማፋጠን ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉባኤውን ለማካሄድ የተደረጉ ዝግጅቶችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለተሻለ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት እና በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ የሚውል 745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ።
ባንኩ በዚህ ወቅት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች በኮቪድ-19፣ ከአየር ንብረት ጋር…
አቶ አወል አርባ ከዴንማርክ የልማት ትብብር እና የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ፖሊሲ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከዴንማርክ የልማት ትብብር እና የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ፖሊሲ ሚኒስትር ዳን ጆርገንሰን ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በግጭት ምክንያት የወደሙ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ላይ መምከራቸውን…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ በደብረ ማርቆስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሄደ፡፡
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ናሰፈሩት ጽሑፍ፥ በዘርፉ እየተመዘገበ ያለው ውጤት ተስፋ ሰጪ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የአምራች…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላም ኮንፈረንስ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ "የሰላም መንገድ በመከተል ልማታችንን እናስቀጥል" በሚል መሪ ቃል የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡
ኮንፈረንሱ በዞኑ ወቅታዊ የሠላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ ነው የተካሄደው፡፡
በኮንፈረንሱ…