Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ዝግጅት ተጠናቋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ለማኅበራት መመሪያ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡
የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ በሰላም ሚኒስትሩ የሚመራው የሚኒስትሮች ኮሚቴ…
የጌዴኦ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል "ደራሮ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ ቃል በጌዲኦ ዞን ዲላ ከተማ ዋዜማው በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው፡፡
በተለይ በቡና፣ በፍራፍሬ እንዲሁም በእንሰት ምርቱ የሚታወቀው ዞኑ በዋዜማው በከተማው አደባባይ…
የቦሌ ክፍለ ከተማ የሰነድ አልባ ካርታ ዝግጅት ቢሮ ኃላፊ ከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ይዞታ አስተዳደር ጽ/ቤት የሰነድ አልባ ካርታ ዝግጅት ቢሮ ኃላፊ አቶ በሀይሉ አባተ ስልጣንን ያለአግባብ በመገልገል ከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው።
ክሱ የተመሰረተባቸው ኃላፊው 638 ካሬ ሜትር የሆነ ይዞታ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሱዳን የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በሱዳን የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ሱዳን ካርቱም ማቅናታቸው ይታወቃል፡፡
በሀገሪቱ በነበራቸው ቆይታ…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ፤
በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ…
የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ…
ከ420 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የከረጢት ፋብሪካ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከ420 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በደብረ ማርቆስ ከተማ የተገነባውን የከረጢት ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
በምረቃ ስነ-ስርዓቱም የፌደራል፣የክልል፣የከተማ አስተዳደር የስራ ሃላፊዎችና ተጋባዥ እንግዶች…
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 160 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባበር 160 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መልሷል፡፡
ፍልሰተኞቹ የጉዞ ሰነድ በማዘጋጀትና ግንዛቤ በማስጨበጥ ነው ፍልሰተኞችን ወደ…
ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሦስትዮሽ መፍትሔ አፈላላጊ ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ቆይታቸው በፖለቲካው ሂደት ላይ ከተሰማሩ የተለያዩ የሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሦስትዮሽ መፍትሔ አፈላላጊ ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይታቸው የኢትዮጵያ ጣልቃ ገብ ያልሆነ መርሕ…