Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሕብረተሰቡ የጥምቀት እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲያስተናግድ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በሚከበርባቸው ቦታዎች የሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲያስተናግዱ የቱሪዝም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በኢትዮጵያ የቱሪዝም ልማት ቁልፍ ሚና ያለውና በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውን የጥምቀት በዓል…

የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በስካይላይት ሆቴል እየተካሔደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ሀማድ ካልካባ ማልቡም፣ የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅንና የአትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ጀነራል ጃክሰን ቲዊ፣…

አምባሳደሮች የጎርጎራ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን የሚወክሉ አምባሳደሮች የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት ጎበኙ፡፡ አምባሳደሮቹ ፕሮጀክቱ ያለበትን ደረጃ ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን÷ የግንባታ ሂደቱን በተመለከተም ገለፃ ተደርጎላቸዋል።…

በተጠናቀቀው 6 ወር በአማራ ክልል 2 ሺህ 575 አልሚዎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ግማሽ ዓመት በአማራ ክልል 2 ሺህ 575 አልሚዎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱት አልሚዎች ከ144 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ማስመዝገባቸው…

በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያው ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ…

በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያው ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለፀ። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቀደም ሲል በአደረገው ግምገማ ስጋቶችን በመለየት በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ በ90 ቀናት እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ በ90 ቀናት እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ ከንቲባዋ በለሚ ኩራ በ90 ቀናት እየተከናወኑ የሚገኙ የመንገድ አካፋይ የአረንጓዴ ልማት፣የአቅመ ደካሞች የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ፣…

ምክር ቤቱ ከዲፕሎማቶች ጋር የሀገርን የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማስፋፋት ያለመ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና ነባርና አዳዲስ ዲፕሎማቶች የሃገሪቱን ንግድና ኢንቨስትመንት ለማስፋፋት በጋራ መስራት ላይ ያለመ ውይይት አደረጉ። የመርሐ ግብሩ ዓላማ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ዲፕሎማሲ እና የንግድ አቅጣጫን…

ድምፃዊት ያለምወርቅ ጀምበሩ የ3ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድርን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምፃዊት ያለምወርቅ ጀምበሩ የ3ኛው የፋና ላምሮት የ1 ሚሊየን ብር አሸናፊ ሆናለች፡፡ 3ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በዚህም ያለምወርቅ ጀምበሩ በአንደኝነት አሸናፊ ሆናለች። እንዲሁም…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ምርቶችን ለውጭ ከሚያቀርቡ ላኪዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ምርቶችን ለውጭ ገበያ ከሚያቀርቡ ላኪዎች ጋር በክልሉ ፕሬዚደንት ፅህፈት ቤት ተወያይቷል፡፡ በመድረኩ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚደንት ሽመልስ አብዲሳ ፥ አንድ ሀገር የሚከበረው ጠንካራ ኢኮኖሚ…

ፋና ላምሮት ተጽዕኖ ፈጣሪ ሆኖ እንዲቀጥል መሰረታዊ ለውጥ እየተደረገ ነው – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ላምሮት በቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም ዘርፍ ከፍተኛ ተቀባይነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሆኖ እንዲቀጥል በቀጣይ መሰረታዊ ለውጥ አድርጎ ሊመጣ መሆኑን አቶ አድማሱ ዳምጠው አስታወቁ፡፡ ሦስተኛው ዙር የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምጻውያን የፍጻሜ…