Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ቁሶች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሙሩክ ኮሚሽን ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸውን ቁሶች ድጋፍ አደረጉ፡፡
ድጋፉ በዞኑ በሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ማቋቋሚያ…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ የተሰራጨ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ አልተሰበሰበም
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በገጠርና በከተማ ለሥራ ዕድል የተሰራጨ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ አለመመለሱን የክልሉ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው በ2015 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀም ላይ ከባለድርሻ…
የገዳ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ባንክ የሀገሪቱን የብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች በማሟላት ዛሬ በይፋ ሥራውን ጀምሯል፡፡
የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የተካሔደው ጎተራ አካባቢ ባንኩ ባስገነባው ሕንጻ ነው፡፡
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ በመርሐ ግብሩ ላይ…
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ያስገነባው የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ250 ሺህ ዶላር ድጋፍ ያስገነባው የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ።
ላቦራቶሪው እስከ 350 ዋት የሚደርሱ የፀሐይ ኃይል ምርቶችን ለመፈተሽ የሚያስችል…
የኢትዮጵያና የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ የመረጃ መኮንኖች በሰላም እና በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ የመረጃ መኮንኖች በሰላም እና በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት በካርቱም ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት በኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ዋና ምመሪያ ሜጄር ጄኔራል ደምሰዉ አመኑ፥ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ዘመናትን…
ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለማስቀረት ዋናው ተግባር ለችግሩ መነሻ መፍትሔ መስጠት ነው -አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለማስቀረት ዋናው ተግባር ለችግሩ መነሻ መፍትሔ መስጠት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
በተጠናከረ የማሕበረሰብ ተሳትፎ ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ እንከላከል…
ለዴሞክራሲ እንቅፋት የሆኑ ብልሹ አሰራሮችን መታገል ያስፈልጋል- ዶ/ር ለገሰ ቱሉ
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE!-->!-->-->!-->…
በአማራ ክልል በመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
የክልሉ መሬት ቢሮ የገጠርንም ሆነ የከተማን መሬት በአግባቡ በመመዝገብና አጠቃቀምን በመወሰን በእቅድ እንዲተዳደር እያደረገ ነው…
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን 811 ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት በጤና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን 811 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡
ከተመራቂዎች መካከል 351 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ 457ቱ ደግሞ በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል፡፡
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ…
የአሜሪካው ኤግዚም ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የ281 ሚሊየን ዶላር የብድር መተማመኛ አፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ኤግዚም (ኢምፖርት ኤክስፖርት) ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የ281 ሚሊየን ዶላር የብድር መተማመኛ አፀደቀ።
ባንኩ ያፀደቀው የብድር መተማመኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት…