Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንትዕድሎች ዙሪያ ከአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ከአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከዩናይትድ ስቴትስ ኢንቨስተሮች ጋር ባልተነኩ…
ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአማራን ሕዝብ ሙዚየም ማስገንባት መጀመሩን አስታወቀ፡፡
ሙዚየሙ የአማራን ሕዝብ ቅርስ፣ ታሪክና ባሕሉን ለማስቀመጥ ከማገልገል ባለፈ አንዱ የቱሪዝም መዳረሻ እንደሚሆን ታምኖበታል፡፡…
ኢትዮጵያ የቪዛ ስርዓቷን ለአፍሪካዊያን የበለጠ በማቅለል እመርታ ማሳየቷን የአፍሪካ ልማት ባንክ ሪፖርት አመለከተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ማለትም ከፈረንጆቹ 2016 እስከ 2022 ለአፍሪካዊያን የቪዛ ስርዓቷን በማቅለል በሯን ይበልጥ ክፍት በማድረግ እመርታ ማሳየቷን የአፍሪካ ልማት ባንክ ሪፖርት አመለከተ።
በአፍሪካ ጥቂት አገሮች በ2016 እና 2022…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዋሺንግተን ዲሲ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የአሜሪካ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው…
የባህልና ቱሪዝም ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የባህልና ቱሪዝም ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የአማራ ብሔራዊ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ጣሂር መሃመድ ተፈራርመውታል፡፡…
2ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21 ቀን በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በፈተናው የሚሳተፉትም የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም…
ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ የአፍሪካ ሰብዓዊ ኤጀንሲን ለማቋቋም ስላለው ጥረት መከሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ የአፍሪካ ሰብዓዊ ኤጀንሲን ለማቋቋም ስላለው ጥረት ለአፍሪካ ኅብረት እና ለተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዳይሬክተር ጋር መክረዋል፡፡
ፕሬዚዳንቷ ÷ በአፍሪካ የሥነ-ሕዝብ ዕድገት ፣ እንዲሁም በትምህርትና በጤናው…
ኢትዮጵያና ሳዑዲ ፓሊሳዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ አል-ሁመይዳኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የህገ ወጥ ሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር፣ ሽብርተኝነትን ለመከላከል…
እስካሁን በአማራ እና አፋር ክልሎች 209 ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ አልተመለሱም
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭቱ ምክንያት በደረሰባቸው ውድመትና ከፊል ጉዳት እስካሁን በአማራ እና አፋር ክልሎች የሚገኙ 209 የትምህርት ተቋማት ወደ አገልግሎት አለመመለሳቸውን የየክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች አስታወቁ፡፡
በክልሎቹ ከሦስተኛው ዙር ግጭት በፊት በ4 ሺህ 365…
በየዘርፉ ያሉ ልሂቃን ለብሔራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ግንባታ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዘርፉ ያሉ ልሂቃን በአገር ጉዳይ ላይ ተቀራርበው በመሥራት ለብሔራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ግንባታ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የሰላም ሚኒስቴር በሀገራዊ ምክክርና ዘላቂ የሰላም ግንባታ…