Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፖሊስ ከ26 ሺህ ዶላር በላይ ሲያዘዋውር ደርሼበታለሁ ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ በሕገ ወጥ መንገድ 26 ሺህ 400 የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውር ደርሼበታለሁ ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዋና ሳጅን ጀማል አሕመድ እንደገለጹት÷ ግለሰቡ…

በሰላም ስምምነቱ ዙሪያ በሀድሰን ኢንስቲትዩት ለሚመለከታቸው አካላት ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ስምምነቱ እና መልሶ ግንባታ ዙሪያ በሀድሰን ኢንስቲትዩት በመገኘት ለሚመለከታቸው አካላት ማብራሪያ መሰጠቱን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡   አምባሳደር ሬድዋን…

ብልጽግና ፓርቲ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን እያካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን በሐዋሳ ከተማ በማካሔድ ላይ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባላት፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም በተለያየ ፓርቲያዊ መዋቅር ውስጥ የሚገኙ…

በአዲስ አበባ ማንኛውም የቋሚ ንብረት ስም ዝውውር አገልግሎት በጊዜያዊነት ታገደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማንኛውም የቋሚ ንብረት ስም ዝውውር አገልግሎት በጊዜያዊነት መታገዱን የከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡   በከንቲባ ጽህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ምርጫ ቦርድ የዲጂታል መረጃ ዝግጅትን በሙከራ ደረጃ አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው አጠቃላይ ምርጫን የመራጮች መዝገብ በሙከራ ደረጃ የማዘመንና ኦዲት ማድረግ ስራ ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። አንድ ዓመት የፈጀው ይህ የዲጂታል ምዝገባ ቴክኖሎጂ በ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ የተመዘገቡ መራጮችን መረጃ…

በዓለም ዋንጫው ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታወች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ በዛሬው ዕለት ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታወች ይካሄዳሉ፡፡   በዚህ መሰረትም ምሽት 12 ሰዓት ላይ ብራዚል ከክሮሺያ ለግማሽ ፍጻሜው ለመድረስ ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል፡፡   መርሐ ግብሩ ሲቀጥል…

ከሑመራ ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኘው የመካከለኛና የዝቅተኛ መስመር ጥገና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሑመራ ማከፋፈያ ጣቢያ ኤሌክትሪክ የሚያገኙት ሑመራ፣ ዳንሻ፣ ባዕኸር፣ ማይካድራ፣ ዓብደራፊዕ፣ አብርሃጅራ፣ ሶሮቃ፣ ዓዲጎሹ፣ ዓዲረመፅ ከተሞችና እና በርካታ ቀበሌዎች ላይ የሚገኘው የመካከለኛና የዝቅተኛ መስመር ጥገና መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የሽረ፣…

በትግራይ ክልል የሽረ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድ ዓመት በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የተቋረጠባት ሽረ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘቷን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሁመራ እና አካባቢውም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከአልጄሪያ የውጭጉዳይ ሚኒስትር ራምታን ላማምራ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታን ላማምራ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያና አልጄሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልባቸው…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ድርጅት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ድርጅት የወቅቱ ፕሬዚዳንት የሆኑትን የናሚቢያ ቀዳማዊት እመቤት ሞኒካ ጊንጎስ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በውይይታቸውም በአፍሪካ የሴቶችን አመራርነት ሚና ማጎልበትና የሴት…