Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮ-ሩሲያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የኢትዮ-ሩሲያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በመድረኩ ማስጀመሪያ ላይ መልክት ያስተላለፉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ኢትዮጵያ እና ራሽያ ያላቸውን ጠንካራ ታሪካዊ ግንኙነት…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከተመድ የሥርዓተ ምግብ ከፍተኛ ሃላፊ ጌርዳ ቨርበርግ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙትን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሥርዓተ ምግብ ከፍተኛ ሃላፊ ጌርዳ ቨርበርግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ በምግብና ሥርዓተ…
በአማራ ክልል በ832 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማ ስንዴን መሰብሰብ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ832 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማ ስንዴን መሰብሰብ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የሰብል ስብሰባ መርሐ ግብሩ በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ የተጀመረ ሲሆን÷ ስብሰባው በኮምባይነር…
ክሮሺያ ጃፓንን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ክሮሺያ ጃፓንን በመለያ ምት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡
መደበኛ ጨዋታውን አንድ አቻ ያጠናቀቁት ጃፓን እና ክሮሺያ ተጨማሪ 30 ደቂቃ ቢሰጣቸውም 120 ደቂቃውን ያለ ውጤት ለውጥ አጠናቀዋል፡፡
ሩብ ፍፃሜውን…
ምሁራን ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ዘላቂ ሰላም ተገቢውን ሚና መጫወት አለባቸው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሁራን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ ለሉዓላዊነቷ እና ለዘላቂ ሰላሟ ተገቢውን ሚና መጫወት አለባቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢትዮጵያ ልዕልና የምሁራን ሚና በሚል መሪ ቃል…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በኢትዮጵያ ከዩኔስኮ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከአዲሷ የተመድ የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በአፍሪካ ህብረትና በተመድ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠሪ እንዲሁም በኢትዮጵያ የድርጅቱ ተወካይ ሪታ ቢሶነዝ ጋር ተወያዩ።
ተጠሪዋ ድርጅቱ በአፍሪካ ከ2022…
ኮሚቴው ተጨማሪ 16 ተሽከርካሪ የህክምና ግብዓቶችን በትግራይ ክልል እያሰራጨ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ተጨማሪ16 ተሽከሪካሪ ምግብ እና የህክምና ግብዓቶች በትግራይ ክልል በሚገኙ ሆስፒታሎች እያሰራጨ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ÷የሰብዓዊ እርዳታ ምግብ እና…
ከልዋን ፣ያሎ እና ቢሶበር ከተሞች በድጋሜ የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ምክንያት ኃይል ተቋርጦባቸው የነበሩት ከልዋን ፣ያሎ እና ቢሶበር ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአግልገሎቱ ስራ አስፈፃሚ ያሲን አሌ እንደገለፁት÷አገልግሎቱን እንደገና ለመመለስ…
የባለሞተር ተሽከርካሪ ነጋዴዎችን እንደ ፋይናንስ ነክ ያልሆኑ የተሰየሙ የንግድና የሙያ ስራዎች መሰያሚያ መመሪያ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባለሞተር ተሽከርካሪ ነጋዴዎችን እንደ ፋይናንስ ነክ ያልሆኑ የተሰየሙ የንግድና የሙያ ስራዎች መሰያሚያ መመሪያ ቁጥር 934/2015 መዘጋጀቱን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
መመሪያው የተዘጋጀው በወንጀል የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት…
አየር መንገዱ በውጭ ሀገር ለሚታከሙ 100 የልብ ሕሙማን የትራንስፖርት ወጪ ሊሸፍን ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ100 የልብ ሕሙማን ሕጻናት ቀዶ ጥገና ወደሚያደርጉበት ሀገር ደርሰው የሚመለሱበትን ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ እንደሚሸፍን አስታወቀ፡፡
በዛሬው ዕለትም አየር መንገዱ ለመጀመሪያ አራት ተጓዦች ሽኝት…