Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 12 ተሽከርካሪዎች በአፋር ክልል በኩል ወደ ትግራይ ጉዞ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ምግብ ፕሮግራም አስተባባሪነት የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 12 ተሽከርካሪዎች በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል በኩል ወደ ትግራይ ክልል ጉዞ ጀምረዋል፡፡
የዓለም የምግብ ፕሮግራም በአፋር ክልል በኩል ለትግራይ ክልል ህዝብ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ…
ጣሊያን ለአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚያካሂደው የወንዝ ዳርቻ ልማት የሚውል 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌስ እና ልዑካቸው ጋር…
የተቋማት ትስስርና ቅንጅታዊ አሠራር ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ወሳኝ ነው- አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማት ትስስርና ቅንጅታዊ አሠራር ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ወሳኝነት መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትየጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ያለበትን ደረጃ ለመገምገም፣ ቅንጅታዊ አሠራርን ለማጠናከርና…
የስታትስቲክስ መረጃ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገትና ሥራዎችን ለማሳለጥ ወሳኝ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስታትስቲክስ መረጃ በአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና ሥራዎችን ለማሳለጥ ወሳኝ ድርሻ አለው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ገለጹ።
የአፍሪካ ስታትስቲክስ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡
ዶክተር ፍጹም አሰፋ በመርሐ-ግብሩ ላይ…
ሕገ ወጥ የወርቅ አዘዋዋሪዎችን ለመቆጣጠር አመራሩ በቅንጅት እንዲሠራ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕገወጥ የወርቅ አዘዋዋሪዎችን በመቆጣጠር ምርቱ ለአገር ኢኮኖሚ ጠቀሜታ እንዲውል ሁሉም አካላት በቅንጅት እንዲሠሩ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡
በማዕድን ሀብት እና በ2015 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና በቀጣይ ዕቅድ ላይ…
ተቋርጦ የነበረው ዜጎችን ከሳዑዲ የመመለሱ ሒደት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነረበው ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሂደት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥ በሳዑዲ ዓረቢያ…
ጫናዎችን የምንቋቋመው አንድነታችንን ስናጠናክር ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጫናዎችን የምንቋቋመው ውስጣዊ አንድነታችንን ስናጠናክር መሆኑን በተግባር አሳይተናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ዶክተር ይልቃል…
17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሰላም እንዲከበር ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው-ፌደሬሽን ም/ ቤት
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ከክልልና ፌዴራል የፀጥታ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት አስታውቋል፡፡
የፌደሬሽን ምክር ቤት 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል አከባበርን…
የተፈጠረውን ሰላም እንደ ትምህርት ያሉ ስብራቶቻችን ላይ ተግተን ለመስራት እድል የሚሰጥ ነው – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጠረውን ሰላም እንደ ትምህርት ያሉ ስብራቶቻችን ላይ ተግተን ለመስራት እድል የሚሰጥ በመሆኑ ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡
31ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡…
ሳዲዮ ማኔ በጉዳት ምክንያት ከዓለም ዋንጫ ውጭ መሆኑ ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋላዊው ኮከብ ሳዲዮ ማኔ ባጋጠመው ጉዳት ምክንት ከዓለም ዋንጫ ውድድር ውጭ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
የቀድሞው የሊቨርፑል ኮከብ ሳዲዮ ማኔ ከጉዳት መልስ በዓለም ዋንጫ በተወሰኑ ጨዋታዎች ላይ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ነበር፡፡
ይሁን እንጂ በጉዳት…