Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ በነገው ዕለት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቃቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ነገ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የሩጫ ውድድር…

“አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲኒያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ አደረገ። ውድድሩ በአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በኩል የተዘጋጀ ሲሆን የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ተከናውኗል። የመነሻ ፋይናንስ ላጡ የስራ ሀሳብ ላላቸው…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ከሕዳር 11 እስከ 20 ቀን 2022 በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሜቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአንዳንድ የሰሜን፣ የሰሜን ምሥራቅ፣…

ከ140 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ140 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ከጥቅምት 25 ቀን እስከ ሕዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 92 ነጥብ 6  ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…

በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ መስፍን አርአያ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ተርኪን ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ መስፍን አርአያ ጋር ተወያዩ። በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው፥ አምባሳደር ይቭጌኒ ተርኪን እና መስፍን አርአያ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 394 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 394 ተማሪዎች አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በክረምት፣ ተከታታይና በርቀት ትምህርት የተከታተሉ ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በኢንጅነሪንግ ዘርፍ…

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ አርሶ አደሩ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ አርሶ አደሩ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ። በ2014/15 ዓ.ም የመኸር ምርት ዘመን 400 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ እንደሚገኝ ሚኒስቴሩ…

መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል የደረሡ ሰብሎችን በመሰብሰብ ህዝቡን እያገለገለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል የደረሡ ሰብሎችን በመሰብሰብ ህዝቡን በማገልገል ላይ ይገኛል። በፅኑ ህዝባዊ መሰረት ላይ የተገነባውና ከምንም በላይ ሃገሩንና ህዝቦቿን የሚያስቀድመው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አባላት በትግራይ ክልል…

የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ ይፋ ሆኗል። መማሪያው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ እና የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በተገኙበት ነው ይፋ የሆነው። መማሪያው በትምህርት…

የእናቶችና የጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ የሚረዳ አዲስ የአሰራር ስርዓት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር በየዓመቱ በወሊድና ተያያዥ ምክንያቶች የምናጣቸውን በርካታ እናቶችና ጨቅላ ህፃናትን ሞት ከመቀነስ ረገድ ትልቅ አበርክቶ ይኖረዋል የተባለው አዲስ የአሰራር ስርዓት ይፋ ተደረጓል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንዳሉት÷…