Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የእናቶችና የጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ የሚረዳ አዲስ የአሰራር ስርዓት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር በየዓመቱ በወሊድና ተያያዥ ምክንያቶች የምናጣቸውን በርካታ እናቶችና ጨቅላ ህፃናትን ሞት ከመቀነስ ረገድ ትልቅ አበርክቶ ይኖረዋል የተባለው አዲስ የአሰራር ስርዓት ይፋ ተደረጓል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንዳሉት÷…

ወደ ትግራይ ክልል የሚወስዱ ሁሉም ኮሪደሮች ለሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ክፍት መሆናቸውን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል የሚወስዱ ሁሉም ኮሪደሮች ለሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ክፍት መደረጋቸውን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ለተለያዩ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢ…

የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃና ደህንነት ተቋማት የአልሸባብን የሽብር ጥቃት በጋራ ለመከላከል ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃና ደህንነት ተቋማት የአፍሪካ ቀንድ ስጋት የሆነውን አልሻባብን ለመከላከልና የሽብር እንቅስቃሴውን ለመግታት የሚያስችል የተቀናጀ የመረጃ ልውውጥና የጋራ ዘመቻ ማካሄድ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ…

አመራሩ ሕዝብ እና መንግሥት የጣለበትን ኃላፊነት በቁርጠኝነት ሊወጣ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በ2015 የመጀመሪያው ሩብ አመት የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል። በግምገማው የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለፁት በክልሉ በመጀመሪያው ሩብ አመት አበረታች ተግባራት ተከናውነዋል። በተለያዩ ዘርፎች ውስንነት የታየባቸው እና…

አቶ ደመቀ መኮንን በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛሬው ዕለት በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ጉብኝት አድገዋል፡፡ አቶ ደመቀ በጉብኝታቸው÷ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት፣ የዜጎችን…

የኢንቨስትመንት አስፈፃሚ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የክልል እና የከተማ አስተዳደር የኢንቨስትመንት አስፈፃሚ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልል እና የከተማ አስተዳደር ኮሚሽነሮች እና የቢሮ ሃላፊዎች በ2015 ዓ.ም ሩብ በጀት ዓመት በኢንቨስትመንት…

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከዳያስፖራው 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት ከላከው የውጭ ምንዛሬ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በተጨማሪም ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ መረጃ…

ሚኒስቴሩ የማዕድን ምዘናና የምርምር ላቦራቶሪ ለመገንባት ከኤስ ጂ ኤስ ግሩፕ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር የማዕድን ምዘናና የምርምር ላቦራቶሪ ለመገንባት ከኤስ ጂ ኤስ ግሩፕ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡   ላቦራቶሪው በ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም  ወንጀሎችን ከሚፈፅሙ ግለሰቦች ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀሎችን ከሚፈፅሙ ግለሰቦች ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቀረበ ፡፡ በአዲስ አበባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ስልኮች በመደወል እንኳን ደስ አላችሁ ሎተሪ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ትናንት የተከፈተውን ዓለም አቀፍ ማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት የተከፈተውን ዓለም አቀፍ ማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ጎበኙ። ኤክስፖው ትናንት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ መከፈቱ ይታወሳል፡፡…