Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የትምህርት ቤት ምገባ መዝጊያ እና አዲስ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉን አቀፍ ሀገር በቀልና አካታች የትምህርት ቤት ምገባ መዝጊያ እና አዲስ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ግሎባል ፓርትነር ሺፕ ፎር ኤጁኬሽን (ጂፒኢ) ከትምህርት ሚኒስቴር ፣ ከዓለም አቀፉ ህፃናት አድን ድርጅት እና…
ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎቱን የሚመጥን ትኩረት አላገኘም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት የሚመጥን ትኩረት አለማግኘቱን ገልጿል።
የቋሚ ኮሚቴው…
በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በክልሉ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ልዑክ በክልሉ ገጠር ቴክኖሎጂ ብዜት ግብርና ሜካናይዜሽን ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተከናወኑ ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡
አቶ አሻድሊ ሀሰን በጉብኝቱ ወቅት÷ ተቋሙ…
ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአልባሳት ድጋፍ አደረገ።
ሚኒስቴሩ 16 ሺህ 124 የተለያዩ አልባሳትና ብርድ ልብሶች ድጋፍ ለዞኑ የሴቶች፣…
ሕብረት ባንክ “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡
በማስተር ካርድ የክፍያ ጌትዌይ የሚሰራው “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” በኢትዮጵያ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች…
ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በፎገራ ወረዳ የለማ የሩዝ ማሳን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ በአርሶ አደሮች የለማ የሩዝ ማሳን ጎብኝተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የፎገራ ሩዝ ሰብል ቁመና በምግብ ራሳን ለመቻል አበረታች…
የሐረሪ ክልል ካቢኔ የክልሉን የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት(ካቢኔ) በክልሉ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን እየገመገመ ይገኛል።
በግምገማው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ÷ በክልሉ ከፕሮጀክቶች አፈፃፀም ጋር በተያያዘ እየተከናወኑ…
ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንን ዜሮ ለማድረስ የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥታ እየሠራች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንን ዜሮ ለማድረስ ከፓሪሱ ስምምነት ጋር የሚጣጣም የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥታ ተግባራዊ ለማድረግ እየሠራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
በአቶ ሙስጠፌ የተመራ ልዑክ በቦቆልማዮ መልካዲዳ የሚገኙ ስደተኞችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በሊበን ዞን በቦቆልማዮ መልካዲዳ አካባቢ የሚገኙ ስደተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎችን ሁኔታ ጎበኘ፡፡
የጉብኝቱ ዓላማ አካባቢው ዝናብ አጠር…
የአማራ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀምሯል።
የስንዴ ልማቱ የተጀመረው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው።
ርዕሰ-መስተዳድሩ እንደገለጹት…