Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀምሯል። የስንዴ ልማቱ የተጀመረው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው። ርዕሰ-መስተዳድሩ እንደገለጹት…

ተቋማት ለጥቃት እንዳይጋለጡ የሳይበር ደኅንነት መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ደኅንነት ወር መከበር መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሳይበር ደኅንነት ተጋላጭነታቸውን እንዲለዩና እንዲቀንሱ ለማድረግ ጉልህ ፋይዳ እንዳለው የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 ቀን…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፋዊ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ያላትን ቁርጠኝነት በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ አሳይታለች፡፡ ኢትዮጵያ በግብፅ ሻርማል ሼክ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግስታት…

ጎሕ ቤቶች ባንክና የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ አስማረ እና የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ…

የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላት ቅንጅታዊ ሥራ አስፈላጊ ነው- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላት ቅንጅታዊ ሥራ አስፈላጊ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ከወረዳ እስከ ማዕከል ከሚገኙ የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር…

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የተቋረጡ የጤና አገልግሎቶችን ማስጀመር የሚያስችል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ።   ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው የማስጀመር እና የአቅም ግንባታ ስራውን እንዲሰራ…

የአፍሪካ ወጣቶች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ቀን “የወጣቶች ንቁ ተሳትፎና ተካታችነት ለሰብዕና ልማት” በሚል መሪ ሐሳብ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መከበር ጀምሯል። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ተሳትፎና አደረጃጀት አቅም…

በሶማሊያ የመረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ኃላፊ የተመራ ልዑክ በኢመደአ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጀነራል ማሀድ ሞሐመድ የተመራ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ጎበኘ፡፡ ከፍተኛ ልዑኩ በኢመደአ በነበረው ጉብኝት የኢንፎርሜሽን እና ኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማት ደህንነት…

ብሔራዊ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ማስተር ፕላን ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚቀጥሉት 30 አመታት ተግባራዊ የሚደረግ ብሔራዊ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ማስተር ፕላን ዛሬ ይፋ ተደርጓል። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ማስተር ፕላኑ የትራንስፖርት ዘርፉን በማዘመን የሀገር ኢኮኖሚን ለማሳደግ ታስቦ…

የሰብዓዊ እርዳታውን በአፋጣኝ ለማድረስ የሚያግዙ 4 ቡድኖች ተዋቅረው ስራ ጀምረዋል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የሰብዓዊ እርዳታን በአፋጣኝ ለማድረስ የሚያግዙ እና የሚያስተባብሩ አራት ቡድኖች ተዋቅረው ስራ መጀመራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…