Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባወጡት የሀዘን መግለጫ የአንጋፋው ድምጻዊ ዓሊ ቢራ ኅልፈት ለኢትዮጵያ ጉዳት ነው ብለዋል።
"በዜማዎቹ ኅብረትን፣ ጽናትንና ባህልን…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርትስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርትስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ።
አቶ ሽመልስ ባወጡት የሀዘን መግለጫ፥ አርቲስት ዓሊ ቢራን "ባለ ድምፀ መረዋ፣ ሁለገብ የኦሮሞ ሙዚቃ መሠረት" ብለውታል።
አርቲስት…
አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡
ከ50 ዓመታት በላይ በሚዚቃው ኢንዱስትሪው የቆየው ድምጻዊ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ መቆየቱ ይታወቃል፡፡
በዛሬው ዕለትም የአርቲስቱ ህልፍተ ህይወቱ መሰማቱን ከኦሮሚያ…
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከፊፋ ዋና ጸሐፊ ፋትማ ሳሙራን ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉትን የፊፋ ዋና ጸሐፊ ፋትማ ሳሙራን ተቀብለው አነጋገሩ።
ዋና ጸሀፊዋ ከዚህ ቀደም እንዳደረጉት ሁሉ ከ800 በላይ የሚሆኑ አሁን ዓለም እየተጠቀመባቸው ያሉ የመጨረሻ…
“ከኢትዮጵያ ጎን እቆማለሁ” በሚል የተዘጋጀ ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከኢትዮጵያ ጎን እቆማለሁ” በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀ ሰላማዊ ሰልፍ በብሪታኒያ፤ ለንደን በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለፊት እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ “የሰላም ስምምነቱን እንደግፋለን”፣ “አሜሪካ የሰላም ስምምነቱን መደገፏ በበጎ መልኩ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ግብጽ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ግብፅ፣ ሻርም አል-ሼይክ ገብተዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዑካን ቡድኑ ግብጽ የተገኙት፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሰላም ስምምነቱ በሀገሪቱ ሰላምን ለማስፈንና ልማትን ለማረጋገጥ መሰረት የሚጥል ነው-የሐረሪ ክልል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ በሀገሪቱ ሰላምን ለማስፈንና ልማትን ለማረጋገጥ መሰረት የሚጥል እና መንግስትና ህዝባችን ፊቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ልማት እንዲያዞሩ እድል የሚፈጥር ነው ሲል የሐረሪ ክልል ገለፀ፡፡
በኢትዮጵያ መንግስትና በሕወሀት መካከል የተደረሰውን…
በአዲስ አበባ ደረጃ “የሌማት ትሩፋት” የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ደረጃ "የሌማት ትሩፋት" የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል።
እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተማሪዎች ምገባ እና በቆሻሻ አወጋገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተሸላሚ እንድትሆን አስተዋፅኦ ለነበራቸው…
በርዕሰ መስተዳድር ይልቃል የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን በክላስተር የለማ ስንዴን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በክላስተር የለማ ስንዴን ጎብኝቷል፡፡
ኢትዮጵያ በከፍተኛ የውጭ ጫና መቆየቷን በጉብኝቱ ወቅት የገለጹት ዶክተር ይልቃል ከፋለ÷ከውጭ ጫና ነጻ…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2 ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሯቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መንግሥት ከህወሓት ጋር ያደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሁለት ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሯቸው ተመልሰዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…