Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2 ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሯቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መንግሥት ከህወሓት ጋር ያደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሁለት ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሯቸው ተመልሰዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…
የሠላም ስምምነቱ ሀገርና ህዝብን የጋራ ድል ባለቤት ያደረገ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ በቁርጠኝነት እንሰራለን -የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስትና በህወሐት መካከል የተደረሰው የሠላም ስምምነት ሀገርና ህዝብን የጋራ ድል ባለቤት ያደረገ በመሆኑ ለሰላም ስምምነቱ ዘላቂነትና ተፈጻሚነት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ።
በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት…
ስምምነቱ ዘላቂ ሠላም በማስፈን ሙሉ ትኩረታችንን በልማትላይ ለማዋል ፋይዳው የጎላ ነው – የሶማሌ ክልል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ በኢትዮጵያ ዘላቂ እና አስተማማኝ ሠላም ለማስፈን ብሎም አንድነታችንን በማጠናከር ሙሉ ትኩረታችንን በልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ለማዋል ፋይዳው የጎላ ነው ሲል የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡
የሶማሌ ክልል ጉዳዩን…
በአማራ ክልል የተጀመረው በርበሬን በኩታ ገጠም የማልማት ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተጀመረው በርበሬን በኩታ ገጠም ማሳ የማልማትሥራ የሚደነቅ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ የተመራ ቡድን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጣቁሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የበርበሬ…
ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ሪታ ፎይ ከሚመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱም ፋውንዴሽኑ 30 ሚሊየን ለሚሆኑ የአፍሪካ ወጣቶች ፣ ምቹና አስተማማኝ…
የጣና በለስ-ጃዊ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቆ ዛሬ ኃይል መሥጠት ይጀምራል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስርቆት ወንጀል ሳቢያ ለአንድ ሳምንት ኃይል መሥጠት ያቋረጠው የጣና በለስ- ጃዊ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡
የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ…
ኢትዮጵያና ዚምባብዌ በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ዚምባብዌ በትራንስፖርት እና በመሠረተ ልማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡
በዚምባብዌ የኢትዮጵያ አምባሳደር ራሺድ ሞሐመድ ከዚምባቡዌው የትራንስፖርት እና የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ፀሐፊ ቴዎዲየስ ቺንያንጋ…
አቶ ኡመድ ኡጁሉ በጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል መረቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር ኡመድ ኡጁሉ በጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡
በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ ሌሎች…
ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት ያላትን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እንሰራለን- የጅቡቲ ሉዓላዊ ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጥብቅ የባህል፣ የቋንቋና የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር በንግድና ኢንቨስትመንት ለመድገም እንደሚሰራ የጅቡቲ ሉዓላዊ ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስሊም ፌሪያኒ ተናገሩ።
ጅቡቲ ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ቀጣናዊ ውህደትን የሚያፋጥኑ…
ባለሐብቶች በመዲናዋ የሚቀርቡ የቤት ጥያቄዎችን ለማቃለል የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ባለሐብቱ በተዘረጉት የቤት ልማት ፕሮግራሞች ላይ በመሳተፍ ተደራራቢ የቤት ጥያቄዎችን ለማቃለል የበኩሉን አስተዋፅዖ እንዲያበረከት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው…