Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአውሮፓ እና አፍሪካ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት የምክክር ጉባኤ በኬፕታውን እተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት እና የአፍሪካ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት የምክክር ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን እተካሄደ ነው፡፡
ጉባኤው በተለይም በፈጠራና ቴክኖሎጂ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚመክር ተመላክቷል፡፡…
ጠ/ሚ ዐቢይ በአርሲ ዞን ገደብ አሳሳ ወረዳ የስንዴ ምርት አሰባሰብ ሂደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ገደብ አሳሳ የስንዴ ምርት አሰባሰብ ሂደትን ጎብኝቷል።
በምዕራብ አርሲ ዞን ገደብ አሳሳ ወረዳ በ987 ሔክታር ላይ በክላስተር የለማ የስንዴ ምርት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ…
አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ አብዱላሂ ቢን ዛይድ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው ወቅትም በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና በሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት…
አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶጉሉ ጋር በአቡዳቢ ተወያይተዋል፡፡
አቶ ደመቀ በተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች አዘጋጅነት በሚካሄደው የሰር ያሲ ባን ፎረም ጎን ለጎን ነው…
ኤፓክ ለ28 የአሜሪካ የሕግ አውጪ ምክር ቤት እጩዎች ይሁንታ ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአሜሪካን ኢትዮጵያን ፐብሊክ አፌርስ ኮሚቴ” (ኤፓክ) በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ለ28 የሕግ አውጪ ምክር ቤት እጩዎች ይሁንታ መስጠቱን አስታወቀ።
በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው ምርጫ ዘንድሮ ለ23ኛ ጊዜ የፊታችን ማክሰኞ ጥቅምት 29 ቀን…
ከስምምነቱ ማግስት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦንድ ሽያጭ በዓለም ደረጃ በፍጥነት ጨምሯል – አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግሥትና በሕወሓት መካከል ከተደረገው የሰላም ስምምነት ጋር ተያይዞ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ የኢትዮጵያ ‘ዩሮ ቦንድ’ ገዢ ባለሃብቶች ቁጥር በዓለም አቀፍ ደረጃ መጨመሩን የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ አመለከቱ።…
የሰላም ስምምነቱን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰቦች ገለፃ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል መንግስትና ህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ገለፃ ተደረገ።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፃ አድርገዋል።…
በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ መካከል የድሮን ካርታ ስራን ማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ የአቪዬሽን ደህንነት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከኢፌዴሪ ከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር በኢትዮጵያ የድሮን ካርታ ስራን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱ በድሮን ላይ የተመሰረቱ የካርታ አገልግሎቶችን እና ከፍተኛ…
በመንግሥት እና በህወሓት መካከል ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ተግባራዊነት እንተጋለን – የአፋር ክልል መንግሥት
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል መንግሥት በኢፌዴሪ መንግሥት እና በህወሓት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ተግባራዊነት የሚተጋ መሆኑን ገለጸ።
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰላም ስምምነቱን አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው…
ከ255 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ካናቢስ እና ሌሎች የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ በ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ255 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ካናቢስ እና ሌሎች የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ ከጥቅምት 18 እስከ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 144 ነጥብ 8 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና…