Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው – ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው ሲሉ የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ተናገሩ፡፡ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኢሉሴጉን…

ኢትዮጵያ ለ15 የደቡብ ሱዳን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለ15 የደቡብ ሱዳን ተማሪዎች የድህረ ምረቃ ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጠች፡፡ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ከኢትዮጵያ መንግስት በተሰጠው የነፃ ትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ለሚሆኑ ተማሪዎችን በትናንትናው ዕለት…

ዲጅታል ሉዓላዊነትን በማስከበር ጥረት ውስጥ የቴክኖሎጂ እውቀት ሽግግር ወሳኝ ነው – አቶ ሰለሞን ሶካ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጅታል ሉዓላዊነትን በማስከበር ጥረት ውስጥ የቴክኖሎጂ እውቀት ሽግግር ወሳኝ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ ተናገሩ። ዓለም አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማበልፀግ…

ከ398 ሺህ በላይ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲገቡ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ398 ሺህ በላይ የተለያዩ ግብርና ቴክኖሎጂዎች ከቀረጥና ታክስ ነጻ ወደ ሀገር እንዲገቡ መደረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ሀገራችን በምግብ ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ባለፉት…

በተሰጣቸው የንግድ ፍቃድ መሠረት ባልሰሩ 19 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በተሰጣቸው የንግድ ፍቃድ መሠረት ባልሰሩ 19 ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በ206 ድርጅቶች ላይ ባደረገው የድህረ ፈቃድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ…

ምክር ቤቱ ኢትዮጵያውያን  በጦርነት የተጎዱ  ወገኖችን ለማቋቋም ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሳንከፋፈል በጦርነት የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም እጃችንን ልንዘረጋ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጅ ኢብራሂም…

ሰላም በመገኘቱ የሚከስር ሕዝብ የለም – ዶ/ር አብረሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም በመገኘቱ የሚከስር ሕዝብም ሆነ የሕዝብ አጀንዳ የለም ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ሰላም በመገኘቱ የሚከስር ሕዝብም ሆነ የሕዝብ አጀንዳ የለም፤ በሕዝብ ስም…

የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃ ተቋማት ሽብርተኝነትን ለመከላከል የሚያከናውኗቸውን የጋራ ስምሪቶች አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃ ተቋማት በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እየተስፋፋ የመጣውን ሽብርተኝነት ለመከላከል የሚያከናውኗቸውን የጋራ ስምሪቶች አጠናክረው ለመቀጠል ስምምነት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሽብር ጥቃት ለተጎዱ ዜጎች የሕክምና ቁሳቁሶችን  ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ የሽብር ጥቃት ለተጎዱ ዜጎች የሚውሉ የሕክምና መሣሪያዎችንና መድኃኒቶችን ለሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አበርክቷል፡፡ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሲሳይ ቶላ የተመራ የኢትዮጵያ…

ባለፉት 3 ወራት ከቡና ሻይና ቅመማቅመም 428 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ከቡና ሻይና ቅመማቅመም 428 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን በጎንደር ከተማ እገመገመ ነው። በመድረኩ…