Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በዘንድሮው መኸር የሚገኘው የስንዴ ምርት ለሀገር ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ ያበረክታል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዘንድሮው መኸር የሚገኘው የስንዴ ምርት በቀጣይ ዘርን በራስ አቅም ከመሸፈን አልፎ ለሀገር ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ እደሚያበረክት አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…

በኦሮሚያ ክልል የበጋ ስንዴ ልማት መርሃ ግብር በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ወልመራ ወረዳ የበጋ ስንዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሄደ፡፡ ዛሬ የተጀመረው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ክልል አቀፍ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አበራ ወርቁ…

በሩብ ዓመቱ 2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን መያዙን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ የፌደራል ፖሊስ፣ገቢዎች ሚኒስቴር እና ፍትህ ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት…

በመዲናዋ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ትግበራ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአፍ መፍቻ ቋንቋ አጠቃቀምና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ትግበራ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱን እያካሄዱ የሚገኙት÷ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ፣ የትምህርትና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እና ባለድርሻ…

የትራማዶል መድሀኒት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራማዶል መድሀኒት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በመድሀኒቱ አጠቃቀም ዙሪያ በሰጠው መግለጫ ከጤና ባለሙያ ትእዛዝ ውጭ በርካታ አፍላ ወጣቶች ለህመም ማስታገሻ በሚል ያለአግባብ…

በመዲናዋ ዓለም አቀፍ አምራቾች የሚሳተፉበት የንግድ ትርኢት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ዓለም አቀፍ አምራቾች የሚሳተፉበት የንግድ ትርኢት ከጥቅምት 25 እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። 8ኛው አፍሪካ ሶርሲንግና የፋሽን ዓለም አቀፍ መድረክ ዓለም አቀፍ የጨርቃጨርቅ…

ጤና ሚኒስቴር “ኢላንጋ” ከተሰኘ የስዊዘርላንድ የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር “ኢላንጋ” ከተሰኘ የስዊዘርላንድ የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ሥምምነቱ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና አገልግሎቶች በሕክምና ቁሳቁስ ለመደገፍና ወደ…

በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ የፊታችን ሐሙስ በአፋር ክልል ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ሐሳብ በአፋር ክልል ደረጃ ሐሙስ ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ታስቦ ይውላል፡፡ መታሰቢያው የሚካሄደው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጀግንነትና…

አቶ መላኩ አለበል እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር በአምራች ዘርፍ የተሰማሩ የቻይና ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዡዩአን በአምራች ዘርፍ የተሰማሩ የቻይና ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ። ጉብኝቱ ኢንዱስትሪዎቹ እያጋጠሟቸው ያሉ ችግሮችን በአካል ተመልክቶ ማነቆዎችን ለመለየት ያለመ መሆኑ…

አሰሪዋን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የገዛ ቀጣሪዋን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል ወንጀል የተጠረጠረችውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። ወንጀሉ የተፈጸመው ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10:45 ሰዓት ሲሆን÷ ቦታው ደግሞ በአዲስ አበባ…