Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከሰሜን ወሎና አካባቢው በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአላማጣ፣ ቆቦ፣ ዋጃ እና ባላ እንዲሁም ከሌሎች አካባቢዎች በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው በጃራ መጠለያ ካምፕ የነበሩ 30 ሺህ 400 ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀምረዋል፡፡ ሃብትና ንብረታቸው በሽብር ቡድኑ በመዘረፉ መንግሥት ቀጣይነት ያለው…

መንግስት ነፃ በወጡ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ነፃ በወጡ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ሰብዓዊ ድጋፍና የህክምና መድሃኒት ማቅረብ ጀመረ፡፡ የፊደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም እንደገለፁት፥  መንግስት ከአሁን ቀደም ያደርግ የነበረውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሸገርን ማስዋብ ምዕራፍ ሁለት መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንባታው የተጠናቀቀውን የሸገርን ማስዋብ ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት መርቀው ከፈቱ። በምርቃ መርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የመዲናዋ የተለያዩ…

ወጣቶች ምቹ ሁኔታ ከተፈጠረላቸው በሀገር ኢኮኖሚ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች ምቹ ሁኔታ ከተፈጠረላቸው በሀገር ኢኮኖሚ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት የሚችል አቅም እንዳላቸው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ በ79 ሄክታር መሬት ላይ በወጣቶች እየለማ …

በ50 ጥንዶች የሰርግ ሥነስርዓት ደምቆ ምዕራፍ ሁለት የሸገር ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በ50 ጥንዶች የሰርግ ስነስርዓት ታጅቦ እንደሚመረቅ ዛሬ ከተያዘው መርሐ ግብር ለማወቅ ተችሏል፡፡ አዲስ አበባን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ እና ለስሟ የሚመጥን ገጽታ እንዲኖራት ታልሞ ሲሠራ የቆየው የሸገር ፕሮጀክት…

አዲስ አበባ የአፍሪካውያን ወንድማማችነትና ህብረት መገለጫ ሆና እየቀጠለች ነው-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዛሬም የአፍሪካዊያን ወንድማማችነትና ህብረት መገለጫ ሆና እየቀጠለች ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ ዛሬ የተከፈተውን የመጀመሪያውን የአፍሪካ ወጣቶች ጉባኤ ምክንያት በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ…

የኢትዮጵያ ተቋማት ለሀገር ዕድገትና ለዓለም አቀፍ ውድድር ብቁ ለመሆን ለጥራት ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ተቋማት ለሀገር ዕድገትና ለዓለም አቀፍ ውድድር ብቁ ለመሆን ለምርትና አገልግሎት ጥራት ልዩ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ። 9ኛው ሀገር አቀፍ የተቋማት የጥራት ሽልማት መርሐ ግብር ዛሬ በታላቁ…

ኮሚሽኑ በረቂቅ አጀንዳዎች ማሰባሰብ ሥርዓት ላይ ከምስራቅ አጎራባች ክልሎችና ባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በረቂቅ አጀንዳዎቹ ማሰባሰብ ሥርዓት ላይ ከምስራቅ አጎራባች ክልሎችና ባለድርሻ አካላት ጋር በጅግጅጋ ከተማ እየመከረ ነው፡፡ በውይይቱ ከሶማሌ ክልል 11ዱ ዞኖች፣ ከተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች እንዲሁም ከሐረሪ ክልልና…

አቃቂ የኢንዱስትሪ መገኛ ክፍለ ከተማ እንደመሆኑ የህዝብን ችግር ለመፍታት ትልቅ እድል ያለው ክፍለ ከተማ ነው- አቶ ጃንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢንዱስትሪ መገኛ ክፍለ ከተማ እንደመሆኑ የህዝብን ችግር ለመፍታት ትልቅ እድል ያለው ክፍለ ከተማ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ተናገሩ፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከህዝቡ ጋር በትብብር…

በ500 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ለሚገነባው የቶጎ ጫሌ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ   በ500 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ለሚገነባው የቶጎ ጫሌ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ   ከውሃና ኢነርጂ  ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር…