Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የገነባውን የሰራዊት መኖሪያ ቤት መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የገነባውን የሰራዊት መኖሪያ ቤት መርቀው ከፍተዋል።
በምረቃ መርሃ ግብሩ ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ እንዳሉት ÷የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የአየር…
ግብርና የኢኮኖሚያችን መነሻ ፤ የእድገታችን መዳረሻ ነው-ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ግብርና የኢኮኖሚያችን መነሻ፤ የእድገታችን መዳረሻ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡
ርእሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷ግብርና የኢኮኖሚያችን መነሻ፤ የእድገታችን መዳረሻ ነው፤የግብርናውን…
የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በባህርዳር የልማት ተቋማትን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ እና ልዑካቸው ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ጋር በባህር ዳር የሚገኙ የልማት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በመገንባት ላይ…
በአምስተርዳም ማራቶንን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተርዳም ማራቶንን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
አትሌት አልማዝ አያና ርቀቱን 2 ሰዓት 17 ደቂቃ 20 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመጨረስ በአምስተርዳም ማራቶን የውድድሩን ሪከርድ በመስበር አንደኛ ወጥታለች።
አልማዝ አያና…
በሞጆ ከተማ 51 ቦምብ ከ4 ተጠርጣሪ ዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ሞጆ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 51 ቦምብ ከአራት ተጠርጣሪ ዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
ህገ ወጥ ቦንቦቹ ዛሬ ከንጋቱ 11ሰዓት ጀምሮ በተደረገ የመረጃ ክትትል ሞጆ ከተማ ላይ መያዛቸውን የደኅንነት ምንጮች…
15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በነገው ዕለት ይከበራል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በነገው ዕለት በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል፡፡
በዓሉ “ሰንደቅ ዓላማችን የብዝሃነታችን መገለጫ የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው!” በሚል መሪ ቃል ነው…
የጣና ፎረም ጉባኤ ተሳታፊዎች በጣና ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ ተሳታፊዎች በጣና ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡
10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
ከጉባኤው ጎን ለጎን ተሳታፊዎች በዛሬው ዕለት በጣና ፓርክ…
በልደታ ክ/ከተማ የተገነቡ 10 የተማሪ መመገቢያ ማዕከላት ተመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የተገነቡ 10 የተማሪ መመገቢያ ማዕከላት በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡
በምረቃ መርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ…
ዶ/ር ይናገር ደሴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ሌሎች የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንክ ገዥዎች በተገኙበት ከዓለም የገንዘብ ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዩቫ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ በአፍሪካ ወቅታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች፣ በተለይም የዕዳ…
በገበታ ለሐረር ጁገል የዓለም ቅርስ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ጁገል ቅርስን በተቀናጀ መልኩ ለመጠበቅ ገበታ ለሐረር ጁገል የዓለም ቅርስ በሚል በተጀመረው የገቢ አሰባሰብ እስካሁን ከ3 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አብዱልባሲጥ…