Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አሸባሪው ህወሓትን እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ከፍለን ለመታገል ዝግጁ ነን – በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድንን እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ከፍለን ለመታገል ዝግጁ ነን ሲሉ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የማህበረሰብ ተወካዮች ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ህወሓትን ማገዝ የትግራይ ሕዝብ ስቃይ እንዲራዘምና የትግራይ ወጣት አላስፈላጊ…

በሶማሌ ክልል በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ለተሠማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ በሶማሌ ክልል በጥቃቅንና አነስተኛ ሥራዎች ለተሠማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች በብድር የሚሰጥ 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ባንኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ፣ የክልሉ የክህሎትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ ኃላፊ ሁሴን ጌዲ…

ጠንካራ አፍሪካን መገንባት ማለት ሀገር በቀል አፍሪካ መር መፍትሄዎችን ማዘጋጀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠንካራ አፍሪካን መገንባት ማለት ድንገተኛ ክስተቶችን መቋቋም ብቻ ሳይሆን በትኩረት ማቀድ እና ሀገር በቀል አፍሪካ መር መፍትሄዎችን ማዘጋጀት መሆኑን አስታወቁ። በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት ጉዳዮች…

የኢትዮጵያ መንግሥት በባርቲን ግዛት በተከሰተ ፍንዳታ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ትናንት በቱርክ ባርቲን ግዛት በድንጋይ ከሰል ማውጫ ላይ በተከሰተ ፍንዳታ ምክንያት በደረሰው ጉዳት የተሰማው ጥልቅ ሀዘን ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በአደጋው ምክንያት ለደረሰው ጉዳት…

ጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሠራዊት ከ112 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሠራዊት ከ112 ሚሊየን ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ እና በዓይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ድጋፉን ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ አስረክበዋል። ድጋፉ 110 ሚሊየን ብር…

“ብቃት” በተሰኘ ፕሮጀክት እስካሁን ምንም አይነት ሥራ ያልጀመሩ ወጣቶች ሥራ እንዲያገኙ እየሠራሁ ነው – የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ብቃት” በተሰኘ ፕሮጀክት እስካሁን ምንም አይነት ሥራ ያልጀመሩ ወጣቶች ሥራ እንዲያገኙ እየሠራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ኮምቦልቻ፣ ሐዋሳ ፣ ጅማ፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ወላይታ ሶዶ እና ድሬዳዋ…

ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር ሥራው ባሻገር በማኅበረሰብ ተኮር ሥራዎች የበለጠ መሥራት አለበት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው ባሻገር በማኅበረሰብ ተኮር ሥራዎች የበለጠ መሥራት አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለምአቀፉ የቀይመስቀል ኮሚቴ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለምአቀፉ የቀይመስቀል ኮሚቴ ምክትል ፕሬዚዳንት ጂሌስ ካርቦኔር ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በባሕር ዳር እየተካሄደ ከሚገኘው 10ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ጎን…

ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡላቸውን የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች እየተቀበሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሁለተኛው ዙር የተመደቡላቸውን የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች መቀበል ጀምረዋል፡፡ በዚህም÷ ጎንደር፣ ወሎ፣ ወልዲያ፣ ደብረ ታቦር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ብርሃን፣ እንጅባራ፣ ዲላ፣ አርባምንጭ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ፣…