Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጎንደር ጓደኛማቾች በ3 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነቡት ት/ ቤት ለአገልግሎት በ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንጂነር አክሱማይት አብርሃ እና ጓደኞቿ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የተገነቡ 8 ክፍሎች ያሏቸው ባለ 2 ብሎክ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታቸው ተጠናቆ ተመርቀዋል።
የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩህ አቡሃይ ÷…
ከተለያዩ አፍሪካ ሀገራት የመጡ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ የተለያዩ ሀገራት የመጡ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ።
ሙዚየሙን የጎበኙት ጋዜጠኞች ከጋና፣ ካሜሮን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ኒጀርና ሌሎች አገሮች የተውጣጡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
…
ለ12ኛ ክፍል ፈታኞች እና አስተባባሪዎች ስለ ፈተናው አሰጣጥ ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ፈታኞች እና አስተባባሪዎች ስለ ፈተናው አሰጣጥ በየ ዩኒቨርሲዎች ገለጻ ተደርጓል፡፡
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና የፊታችን መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ይሳጣል፡፡…
ኮሚሽኑ በወላይታ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በወላይታ ዞን በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች ማቋቋሚያ የሚሆን ከ19 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ሶዶ ከተማ ተገኝተው ለወላይታ ዞን…
በመዲናዋ ከ18 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት ሶስት ወራት የዋጋ ንረቱ እንዲባባስ ባደረጉና ሌሎች የንግድ ሕጎችን በጣሱ ከ18 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የንግድ ቢሮው…
የሆረ አምቦ ኢሬቻ በዓል ከ150 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከበረ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ አምቦ ኢሬቻ በዓል ከ150 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው ዕለት በአምቦ ከተማ ተከብሯል፡፡
በአከባበር ስነ ስርዓቱ የቱለማ አባ ገዳ እና የኦሮሚያ አባ ገዳዎች ጉባኤ ሰብሳቢ አባ ገዳ ጎበና ሆላን ጨምሮ የመጫ…
በመዲናዋ ባለፉት 3 ወራት ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ከ886 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ሶስት ወራት ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ብቻ ከ886 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የከተማዋ ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት ዛሬ…
ርዕስ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ለመውሊድ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ሙስሊሙ ማህበረሰብ የተቸገሩትን በመርዳት፥ ያጡትን በመደገፍ፥ በመተሳሰብና በፍቅሩን በመግለፅ በዓሉን…
በግጭት ለተጎዱ ወገኖች የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ለተጎዱ ወገኖች “ድር ቢያብር አንበሳ ያስር” በሚል መርሕ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ።
መድረኩ በካናዳ እና አሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች በበይነ-መረብ አማካኝነት…
ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ህዝበ ሙስሊሙ እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በዓሉን ሲያከብር በተለያየ ችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን…