Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአደባባይ በዓላት ላይ ሁከት በመቀስቀስ ወደ ሀገራዊ ቀውስ እንዲሸጋገር ሲያሴሩ የነበሩ 166 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስቀል የደመራ ሥነስርዓት እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ በተከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ የሽብር ተግባር በመፈጸም ሀገራዊ ቀውስ እንዲፈጠር በህቡዕ ሲያሴሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የጸጥታና…
ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ዘነበ ከበደ ተናገሩ፡፡
የዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት በሮማኒያ ቡካሬስት…
138 የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አመራሮችና አባላት ተማረኩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን የሽብርተኛው ሸኔ ቡድን የደቡብ ቀጠና ምክትል አዛዥን ጨምሮ 138 በተለያየ ደረጃ የሚገኙ አመራሮችና አባላት ተማርከዋል።
ቡድኑ ለህዝብ ጥቅም እሰራለሁ ከሚለው የማደናገሪያ ሃሳቡ…
የኢትዮጵያና ሩዋንዳን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች ማጠናክር በሚያስቸሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ በቀጣይ የሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች በሚጠናከሩበት ጉዳዮች ዙሪያ ከሩዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የሩዋንዳ አምባሳደር ሆፕ ቱሙኩነድን በጽህፈት ቤታቸው…
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲካሄድ በቂ ዝግጅት አድርጌያለሁ አለ ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሁሉም ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር በመቀናጀት የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…
በዓላት በሠላማዊ ሁኔታ ተከብረውመጠናቀቃቸው የህዝቡን የሠላም ዘብነት ያሳየ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት በፍፁም ሠላማዊ ሁኔታ መጠናቀቃቸው የህዝቡን ጠንካራ የሠላም ዘብነት ያሳየ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በመስከረም ወር ኢትዮጵያ አምራ…
ማዕድን ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ሕዳር ወር በሚዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ የማዕድን ኤክስፖ ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ሕዳር ወር ላይ በሚዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ የማዕድን ኤክስፖ ላይ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማምተናል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷…
ኮሚሽኑ በህግ ማስከበር ዘመቻ ተልዕኮና በስራ አፈጻጸም የላቀ ተግባር ለፈጸሙ ሠራተኞቹ ዕውቅና እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ሀገራዊና ተቋማዊ ኃላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡና የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮች፣ አባላትና ሰራተኞች ዕውቅና እየሰጠ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ ከፍተኛ የስትራቴጂክ አመራሮች፣ ልዩ የስፖርት ተሸላሚዎች፣ የክልል…
የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ፈተናውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫውም ፈተናው በዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ…
በበጀት ዓመቱ 220 ጊጋ ዋት ሰዓት ኃይል ለማመንጨት ማቀዱን የጢስ ዓባይ 2 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጢስ ዓባይ 2 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በ2015 በጀት ዓመት 220 ጊጋ ዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት ማቀዱን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ ደጀኔ ጉታ ተናገሩ፡፡
ዕቅዱን ለማሳካትና የኦፕሬሽን ሥራውን አስተማማኝ ለማድረግ መደበኛና ድንገተኛ…