Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰባሰበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ያቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ገንዘቡ የተሰበሰበው መንግሥት ያቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ…
የኢስታንቡል ነጻ የንግድ ቀጠና ከድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ጋር ትስስር መፍጠር እንደሚፈልግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢስታንቡል ነጻ የንግድ ቀጠና ከድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ጋር በጋራ ለመሥራት እና ትስስር ለመፍጠር ያለውን ፍላጎት ገለፀ፡፡
ከተለያዩ የመንግሥት ተቋማት የተውጣጣ ልዑክ በቱርክ የሚገኘውን የኢስታንቡል ነጻ የንግድ ቀጠናን ጎብኝቷል፡፡…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሶማሊያ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ከሶማሊያ አቻው ጋር ዛሬ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
በሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር በምድብ ሀ የተደለደለው የታዳጊዎች ብሔራዊ ቡድን 10 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ…
የሶማሌ ክልል 620 ተፈናቃይ ዜጎችን በዘላቂነት አቋቋመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት ተጨማሪ 620 ተፈናቃይ ዜጎችን በዘላቂነት አቋቋመ።
በዘላቂ የመፍትሄ ስትራቴጂ ፕሮጀክት አማካኝነት የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ቢሮ በቆሎጂ የተፈናቃዮች መጠለያ ውስጥ ይገኙ የነበሩ ተፈናቃዮችን ነው በዘላቂነት ያቋቋመው።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል "ሴናተር ጂም ኢንሆፈ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ እንኳን ደህና መጡ" ብለዋል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያው ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን በዋግ ግንባር ጠላትን እየተፋለመ ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡
የምስራቅ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ኃላፊ ሞኝነት ንብረት በዞኑ ከሚገኙ ከተማ አስተዳደርና…
አርሶ አደሩ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ወቅት አሁን መሆኑን ተገንዝቦ ጊዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም ዶ/ር ይልቃል ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ ሳይዘናጋ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ወቅት አሁን መሆኑን ተገንዝቦ ጊዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም የአማራ ብሐየራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ዶክተር ይልቃል ከፋለ በምዕራብ ጎጃም ዞን ይልማና…
በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
ዛሬ ከደብረማርቆስ ወደ ሸበል በረንታ ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ሉማሜ ከተማ ውስጥ “ደም አፍስ” ከተባለው ቦታ ሲደርስ ከባለ ሦስት…
አልማ አርአያነት ያለው ተግባር እያከናወነ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የአማራ ክልልን የልማት ክፍተቶች በራስ አቅም በመሙላት አርአያነት ያለው ተግባር እያከናወነ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ።
አልማ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውንና የተመሰረተበትን 30ኛ…
በሔክታር እስከ 80 ኩንታል ምርት የሚሰጡ የሩዝ ዝርያዎች ለአርሶ አደሩ ለማዳረስ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሔክታር እስከ 80 ኩንታል ምርት የሚሰጡ የሩዝ ዝርያዎችን አበልጽጎ ለአርሶ አደሩ ለማዳረስ እየሠራ መሆኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ።
የሩዝ ምርትን በቆላማ አካባቢዎች የማላመድና የማስፋት ሥራ እየሠራ መሆኑን የገለጸው…