Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትስስር እና ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትስስር እና ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ።
የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሁለቱ…
አምባሳደር ፍጹም አረጋ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለካናዳ ገዢ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ፍጹም አረጋ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለካናዳዋ ገዢ ሜሪ ሳይመን አቅርበዋል፡፡
አምባሳደር ፍጹም በኢትዮጵያ እና ካናዳ መካለል ያለውን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም…
በመዲናዋ የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡
የምስጋና ፣ የፍቅር ፣…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል፡፡
ሊጉ የወልቂጤ ከተማና አርባ ምንጭ ከተማ 7 ሰዓት ላይ የሚጀምር ሲሆን ፥ በተመሳሳይ ቀን ባህር ዳር ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ 10 ሳዓት ላይ…
ቆሼ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬዉ ዕለት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ከቀኑ 10:34 አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ ።…
በታሪክ፣ በቅርስ ጥበቃና በአርኪዮሎጂ ሥራዎች የፈረንሳይ አጋርነት ዘመናትን የተሻገረ ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መስከረ ም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታሪክ፣ በቅርስ ጥበቃና በአርኪዮሎጂ ሥራዎች ላይ የፈረንሳይ አጋርነት ዘመናትን የተሻገረ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ከፈረንሳይ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በአዲስ መልክ ያደራጀው…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በጽህፈት ቤታቸው በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ።
አምባሳደሮቸ የኢራን ፣ ቤልጂየም ፣ ኖርዌይ ፣ ኒጀር ፣ ኦስትሪያ ፣ ብራዚል፣ ኩዌት ፣ ሳኡዲ አረቢያ ፣…
በቤርአኖ ወረዳ 124 ሔክታር የሚያለማ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርአኖ ወረዳ 124 ሔክታር የማልማት አቅም ያለው የመስኖ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡
በፌዴራል መንግሥት ወጪ የተገነባው የመስኖ ፕሮጀክት በቤርአኖ ወረዳ ሂሎ ኖጉድ ቀበሌ የሚኖሩ 496 ከፊል አርብቶ አደር…
በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኢሬቻ በዓል አከባበር በተለያዩ ዝግጅቶች በሁሉም ክፍለከተሞች መከበሩን ቀጥሏል፡፡
በዓሉን በማስመልከትም በዛሬው ዕለት በሁሉም ክፍለ ከተሞች የፓናል…
በመዲናዋ ከነገ እስከ እሁድ ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ከነገ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል ተገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው÷ ቅደሜ መስከረም 21…