Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ከነገ እስከ እሁድ ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ከነገ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው÷ ቅደሜ መስከረም 21…

10ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ለባሕርዳር ከተማ ገፅታ ግንባታ ልዩ ቦታ ይሰጠዋል- አቶ ጣሂር ሙሃመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ የሚካሄደው 10ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ለከተማዋ ቱሪዝም ዕድገትና ገፅታ ግንባታ ልዩ ቦታ እንደሚሰጠው የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጣሂር ሙሃመድ ተናገሩ፡፡ አቶ ጣሂር ከጣና ፎረሙ ጉባዔ መካሄድ ጋር በተያያዘ በሰጡት…

በአዳማ የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 82 የአሸባሪ ቡድኖቹ ተላላኪዎች በቁጥጥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 82 የአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሓት ተላላኪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፀጥታና አስተዳደር ጽህፈት ቤት ገለፀ። የአዳማ ከተማ ፀጥታና አስተዳደር ጽህፈት ቤት ሀላፊ መኩሪያ ድንቁ እንደገለጹት÷…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥተ ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡ ከሥርዓተ ቀብሩ ቀደም ብሎ÷ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ዘመድ ወዳጆች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና አድናቂዎቹ በተገኙበት…

መላው ኢትዮጵያውያን ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ በማድረግ የእምነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች መላው ኢትዮጵውያን ድጋፍ በማድረግ የእምነት ግዴታቸውን እንዲወጡ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጥሪው የቀረበው “ለወገን በመድረስ የእምነት ግዴታችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል የሃይማኖት…

ኢመደአ እና ኢንቴል ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና ኢንቴል ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በመግባቢያ ሰነዱ ኢመደአ ከኢንቴል ኮርፖሬሽን ጋር በሰው ሃይል ልማትና አቅም ግንባታ፣ በሳይበር…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የሴኔት ደህንነት ጉዳዮች ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የሴኔት የደህንነት ጉዳዮች ሰብሳቢ ማርክ ዋርነር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ስላለው ግጭት፣ በኢትዮጵያና አሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ዳያስፖራው በልማት…

ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወደብ፣ ተርሚናልና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወደብ፣ ተርሚናልና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ማሞ ምህረቱ የተመራ  እና የኢትዮጵያ ባህርና ሎጀስቲክስ አገልግሎት…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋናው መስሪያ ቤት ተገኝተው የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ሲደርሱ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…