Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በዓሉን ስናከብር አካባቢያችንን ከሰርጎ ገቦች በመጠበቅ መሆን አለበት- የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራና መስቀል በዓልን ስናከብር አካባቢያችንን ለጥፋት ከተሰለፉ ሰርጎገቦች በመጠበቅ ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ተናገሩ፡፡ አቶ ማስረሻ በላቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የመስቀል በዓል ያለፈውን ፈተና የምናስወግድበትና ለመጪው ተስፋ የምንሰንቅበት ነው ብለዋል።…

መስቀል ፈጣሪ ለሰው ልጆች ያሳየው ፍቅር የሚታሰብበት የፍቅር፣ እርቅ እና ይቅርታ በዓል ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ያሳየው ፍቅር የሚታሰብበት የፍቅር፣ እርቅ እና ይቅርታ በዓል መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለመስቀል በዓል የእንኳን…

የሐረሪ ክልል ህዝበ ክርስቲያኑ የመተዛዘንና የመረዳዳት ባህሉን በመተግበር በዓሉን እንዲያከብር ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግስት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራና ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ። የመስቀል በዓል ለረጅም ጊዜ የተራራቁ የቤተሰብ አባላት እና ወዳጅ ዘመዳሞች…

በኤሌክትሪክ ሃይል ላይ ያተኮረ ትራንስፖርትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት በኤሌክትሪክ ሃይል ላይ ያተኮረ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለፁ።…

አቶ ርስቱ ይርዳው ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የ2015 የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዓሉ ለክልሉ ህዝብና ለመላ ኢትዮጵያውያን የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ እንዲሆን…

የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠናን ለማሳደግ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠናን ለማሳደግ፣ አገልግሎቱን ለማስፋፋት እና የታለመለት ግብ እንዲሳካ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ  የገንዘብ ሚኒስትር አቶ  አህመድ ሽዴ  ተናገሩ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የልዑካን ቡድን …

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጉብኝት አድርገዋል፡፡   በጉብኝታቸውም÷ የኢትዮጵያ ማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትን የሥራ አንቅሰቃሴ ተዘዋውረው…

ከባድ የዘረፋ እና የውንብድና ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 14 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና አካባቢው ተደራጅተው ከባድ ዘረፋ እና ውንብድና በመፈፀም የሕዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 14 የሽብር ቡድን አባላትን ባካሄደው ከፍተኛ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ።…

በአማራ ክልል 10 ሺህ በላይ የመስኖ ውኃ ፓምፖች ለአርሶ አደሮች ተከፋፈሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ የተገዙ 10 ሺህ 467 የመስኖ ውሃ ፓምፖች ለአርሶ አደሮች ተከፋፍለዋል፡፡   በስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የግብርና ሚኒስተር አቶ ኡመር…