Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አፈ ጉባኤው በመልዕክታቸው፤ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ተከትሎ በታላቅ ርዕይና የይቻላል መንፈስ በሀገራችን…
የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች 2018 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በመልዕክታቸው፤ በለውጡ ዓመታት ተግዳሮቶችን በመቋቋም ግብርና፣…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከሲአይኤፍኤፍ የቦርድ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከችልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (ሲአይኤፍኤፍ) መስራች እና የቦርድ ሊቀመንበር ሰር ክሪስቶፈር ሆን ጋር ተወያይተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…
2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ተጠናቅቋል።
በማጠናቀቂያ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እንዳሉት፤ በጉባኤው የአየር ንብረት ጉዳይ ላይ ከመወያየት…
ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት አዲስ ብስራት ይዘን መጥተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዋሪዎቻችንን እንግልት የሚቀንስ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት በአዲሱ አመት አዲስ ብስራት ይዘን መጥተናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት አዲስ መሶብ የአንድ…
ሠራዊቱ ሰላምን የማጽናት ስራዎቹን አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአዲሱ ዓመት ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ሰላምን የማጽናት ስራዎቹን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2018 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባስተላለፉት የመልካም…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ለአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ2018 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ ያለፈው ዓመት የግድባችንን ፍፃሜ አብስሮ በሁሉም ያቀድናቸው ተግባራት የነበረን አፈጻጸም መልካም…
አዲስ መሶብ ግልጽና ተደራሽ አገልግሎት የማረጋገጥ ቁርጠኝነታችንን የሚያንፀባርቅ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግልጽና ተደራሽ አገልግሎት የማረጋገጥ ቁርጠኝነታችንን የሚያንፀባርቅ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በመዲናዋ አዲስ…
የዲጂታላይዜሸን ሥራዎችን በማሳለጥ ነገን የዋጀ አሠራር እናጠናክራለን – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየመስኩ የጀመርናቸዉን የዲጂታላይዜሸን ሥራዎችን በማሳለጥ ነገን የዋጀ አሠራርና አደረጃጀት እናጠናክራለን አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)።
ርዕሰ መስተዳደሩ ‘ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ’ በሚል መሪ…
በአዲሱ ዓመት እስካሁን በተለያየ ምክንያት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ያልተሳተፉ አካላት እንዲሳተፉ ይሰራል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት እስካሁን በተለያየ ምክንያት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ያልተሳተፉ አካላት እንዲሳተፉ ለማድረግ ይሰራል አለ።
የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ በተጠናቀቀው 2017 የተከናወኑ ተግባራት…