Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ ከአውሮፓ ፓርላማ የሴቶች መብትና የሥርዓተ ፆታ እኩልነት ኮሚቴ እንዲሁም የልማት ኮሚቴ የልዑካን ቡድንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…

የዓለም አቀፉ የፌዴሬሽን መድረክ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዋን በአግባቡ ለመጠቀም እያከናወነች ያለውን ስራ አደነቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የፌዴሬሽን መድረክ ፕሬዚዳንት ሩፓክ ቻቶፓዲያይ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዋን በአግባቡ ለመጠቀም እያከናወነች ያለውን ስራ አድንቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ…

“ዩኔስኮ“ ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደርን ጨምሮ የተለያዩ ስራዎችን እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደርን ጨምሮ የተለያዩ ስራዎችን እንደሚደግፍ ገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከዩኔስኮ…

በአማራ ክልል የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2014 ዓ.ም የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እውቅና እና ሽልማት ተሰጣቸው በከተሞች እህትማማችነት ላይ አስተዋፅዖ ማበርከት አንዱ መስፈርት ሲሆን ከልማትና አገልግሎት አኳያ…

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የተረከቡት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ÷ የክልሉ መንግስት ድጋፍ በአርዓያነት የሚጠቀስ ነው ብለዋል። ለሰራዊቱ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለመሰብሰብ…

በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጸሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ሲካሄድ የነበረው የምርመራ ሂደት በአብዛኛው ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ የተፈጸሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ሲካሄድ የነበረው የምርመራ ሂደት በአብዛኛው መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች በተከሰተው ግጭት አውድ ውስጥ፤ ከሰብዓዊ መብት ጥሰቶች…

በአንኮበር ወረዳ እናትና ልጅ በደራሽ ውሃ ተወስደው ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ እናትና ልጅ በደራሽ ውሃ ተወስደው ህይወታቸው ማለፉን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ። የእናትና ልጁ ህይወት ያለፈው አይራራ የተባለውን ወንዝ ሲያቋርጡ ነው ተብሏል። …

የሐረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የፀጥታው ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት የክልሉን ሰላምና ፀጥታን ለማጎልበት የተከናወኑ ተግባራት ገምግሟል። በውይይቱም የክልሉን ሰላምና ፀጥታን ከማጠናከር አንፃር በተለይም ህገወጥ የጦር የመሳሪያ ዝውውር፣…

የካፊቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፊቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል አከባበር በተመድ የትምህርት የሳይንስና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) ተመዝግቦ የዓለም ቅርስ እንዲሆን በልዩ ትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የካፊቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በቦንጋ ከተማ በድምቀት…

በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎችን አሳፍሮ መነሻውን ከመካነሰላም በማድረግ ወደ ግሸን ደብረከርቤ ሲያመራ የነበረ ሲኖትራክ የጭነት መኪና ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው ለጋምቦ ወረዳ 029 ቀበሌ ልዩ ቦታው እህል ማፍሰሻ ከተባለው…