Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 እና መስከረም 22 ቀን ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 እና መስከረም 22 ቀን እንደሚከበር የኦሮሞ አባ ገዳዎች አስታወቁ። በዓሉ መስከረም 21 ቀን ሆራ ፊንፊኔ በአዲስ አበባ እንዲሁም መስከረም 22 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ እንደሚከበርም ነው…

ዩናይትድ ካፒታል ግሩፕ በኢትዮጵያ በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ልማት ላይ ለመሰማራት ፍላጎት አሳየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ካፒታል ግሩፕ በኢትዮጵያ በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ልማት ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ፥ በጆርዳን ልዑል አባስ ቤን አሊ ቤን ናይፍ በተመራው የዩናይትድ ካፒታል ግሩፕ…

የአገራችን ሚዲያዎች ተወዳዳሪነታቸውን የሚያሳድጉ የውጭ ተሞክሮ እንዲያገኙ እንዲሚሰራ በኳታር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራችን ሚዲያዎች ተደራሽና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የውጭውን ሚዲያ ተሞክሮ እንዲያገኙ ለማስቻል እንዲሚሰሩ በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ገለፁ። አምባሳደሩ ይህንን ያሉት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች በኳታር ዶሃ የሚገኘውን…

ህንድ በተለዋጭ አባልነቷ ኢትዮጵያን በተመለከተ ያሳየችው አቋም የሚደነቅ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ በፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነቷን ኢትዮጵያን በተመለከተ ያሳየችውን ገለልተኛ እና መርህን የተከተለ አቋም ኢትዮጵያ አደነቀች። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የገበታ ጨውን በፎሊክ አሲድና በአዮዲን የሚያበለፅግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኒውትሪሽን ኢንተርናሽናል ጋር በመሆን የገበታ ጨውን በፎሊክ አሲድ እና አዮዲን የማበልፀግ ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል። ፕሮጀክት በፎሊክ አሲድ እና በአዮዲን የበለፀገ የገበታ ጨው…

የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የጀመራቸውን የትብብር ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በተለያዩ መስኮች ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የጀመራቸዉን የትብብርና የድጋፍ ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በኢትዮጵያ…

ወንጀል ነክ ጉዳዮች ውስጥ የገቡ ሕፃናት ማቆያ እና ተሃድሶ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ሆኖ ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው የተገኙ ሕፃናት እና ታዳጊዎች ማረሚያ ማዕከል ከ450 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተገንብቶ ዛሬ ተመረቀ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

የደቡብ ክልል የትምህርት አስተዳደር ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል “ትምህርት ለሁሉም ሁሉም ለትምህርት” በሚል መሪ ቃል 25ኛው የትምህርት አስተዳደር ጉባዔ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ በክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ እንዳለበት ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ እንዳለበትና ለጋራ ተጠቃሚነት የጋራ ኃላፊነት መውሰድ እንደሚገባ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በትምህርት ለውጥ ላይ በሚመክረው ጉባዔ ላይ በበይነ-መረብ መልዕክት…

የኢትዮ- የሱዳን የህዝብ ለህዝብ ማጠናከሪያ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ህዝቦችን የህዝብ ለህዝብ የሚያጠናክር የውይይት መድረክ ተጀመረ። የመጭው ዘመን ትውልድ የአፍሪካ አንድነትን እንዲያጠናክር ያለመ እና በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በተለያዩ ኤምባሲዎች የሚካሄደው የወንድማማችነት ሁነት በአዲስ…