Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አዲሱ ዓመት ፈተናዎችን በድል ለመወጣት መደላድል በሚፈጥር መልኩ ይከበራል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲሱ ዓመት አቀባበል ፈተናዎችን በድል ለመወጣት የሚያስችል መደላድል በሚፈጥር መልኩ እንደሚከበር የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
አቶ ኦርዲን መጪውን አዲስ አመት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት÷ በአመቱ የታዩ…
በሐረሪ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከወጣቶች ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ ወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ።
በመድረኩ በክልሉ ከከተማና ከገጠር የተውጣጡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች ተሳትፈዋል።
በውይይቱ የተገኙት የክልሉ…
ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ቡድን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለምአቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የትግበራ ቡድን የተሳካ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ማካሄዱን ገለጸ፡፡
ዳያስፖራ ቡድኑ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብሩን ያካሄደው ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማቋቋም እና በተፈጥሮ…
አዲስ ወግ “ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ” በሚል ርዕስ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የመጨረሻው አዲስ ወግ ተካሄደ።
መድረኩ "ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ" በሚል ርዕስ 2014ን በመቃኘት ነው የተካሄደው፡፡
የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም የፕላን…
ህወሓት በአጎራባች አካባቢዎች የከፈተው ጦርነት የቆየ ፀብ-ጫሪነቱን ያሳያል – አልስተር ቶምሰን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና አፋር ክልሎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን ያደረሰውን አስከፊ ሰብዓዊ ቀውስ ኒውዝላንዳዊው ጋዜጠኛ አልስተር ቶምሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡
አልስተር ቶምሰን ከጋዜጠኝነት በተጨማሪ በሕዝብ ግንኙነት ባለሙያነት እና…
ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የአሸባሪው ሕወሓት ኅይሎች ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመለሱ ጫና እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ዳግም ጦርነት የቀሰቀሱ የአሸባሪው ሕወሓት ኅይሎች ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመለሱ ጫና እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠየቀ።
አንዳንድ የውጪ ኃይሎች የሽብር ቡድኑን በመደገፍ በኢትዮጵያ የውስጥ…
ለበዓል ፍጆታ የሚሆኑ ምርቶች ወደ መዲናዋ እየገቡ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ለበዓል ፍጆታ የሚሆኑ ምርቶች ወደ አዲስ አበባ ከተማ እየገቡ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ መጪውን ዓመት በዓል…
ደቡብ ወሎ ዞን ለጥምር ጦሩ የ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አደረገ።
በዞኑ ከሚገኙ አምስት ወረዳዎች የተሰበሰበው ድጋፍ÷ ሰንጋዎች፣ ፍየሎች፣ በጎች ውሃ እና መሰል ምግብ ነክ ቁሳቁስ መሆኑ…
10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እየተካሄደ ነው።
መርሐግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በጎ ሰሪዎችን እውቅና በመስጠት ሌሎች በጎዎችን መፍጠር አላማ ያደረገው ይህ…
በጭና ንፁሃን የተጨፈጨፉበት 1ኛ ዓመት ታሰበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ጎንደር ዞን ጭና ንፁሃንን በግፍ የጨፈጨፈበት 1ኛ ዓመት ታስቧል፡፡
በመታሰቢያ ዝግጅቱ÷ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች…