Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገራዊ ምክክር ከፍተኛ የሕብረተሰብ ተሳትፎ እንዲኖር ወጣቶች ሚናቸውን እየተጫወቱ ነው – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ከፍተኛ የሕብረተሰብ ተሳትፎ እንዲኖር ወጣቶች የበኩላቸውን ሚና እየተጫወቱ ናቸው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር)። “የወጣቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ…

በክልሉ ያለውን እምቅ ሃብት በመጠቀም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ያለውን እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በመጠቀም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ መስራት ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…

አቶ አሕመድ ሽዴ በ10ኛው የእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በ10ኛው የእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በመድረኩ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ እንዲሁም ለወደፊት ያለመቻቸውን የልማት ግቦች አስመልክተው ገለጻ…

ኢትዮጵያ የቀጣናውን ሀገራት በኢነርጂ መሰረተ ልማቶች እያስተሳሰረች ነው – የአፍሪካ ሕብረት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራትን በኤሌክትሪክ ኃይል በማስተሳሰር ለኢነርጂ ነጠላ ገበያ ትግበራ መሰረት እየሆነች ነው አለ በአፍሪካ ሕብረት የመሰረተ ልማትና ኢነርጂ ኮሚሽን፡፡ የአፍሪካ ሕብረት ’’የኢነርጂ ነጠላ ገበያ ሁኔታ ግምገማ፣…

በክልሉ ሊከሰት ለሚችል የመሬት መንሸራተት አደጋ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የክረምት ዝናብን ተከትሎ ሊከሰት የሚችል የመሬት መንሸራተትና ጎርፍ አደጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው። የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለማ መሰለ (ዶ/ር) ለፋና…

በመዲናዋ የካንሰር ቅድመ ምርመራን ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጡት እና የፕሮስቴት ካንሰር ቅድመ ምርመራ እና ሪፈራል አቅምን ማሳደግ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። “ክሊኒተች” የተሰኘው ዲጂታል ማጣሪያ ፕሮጀክት በመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያዎች የሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙዎች…

በጅማ ዞን በ5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተገነቡ 1 ሺህ 886 ፕሮጀክቶች ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በ5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 1 ሺህ 886 ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ትጃኒ ናስር ÷ በጅማ ዞን ደዶ እና ቀርሳ ወረዳዎች የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት…

815 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 815 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገቢዎች ሚኒስቴርን 11 ወራት አፈጻጸም ገምግሟል። የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ…

በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ለማኅበረሰቡ ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ማሳደግ ላይ ያተኮረው 'ሬይስ ኦፍ ሆፕ 2025' ዓለም አቀፍ ፎረም በአዲስ…

ልዩነቶች ላይ ከማማተር ይልቅ አንድነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አለመግባባትን ሊያሰፉ በሚችሉ ጥቃቅን ልዩነቶች ላይ ከማማተር ይልቅ አንድነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት በወላይታ ሶዶ ከተማ…