Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ19 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ፈተና እየተዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 19 ሺህ 127 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እየተዘጋጁ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) ለፋና…

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርታማነትን እያሳደገ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርታማነትን በማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው…

ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንዲመለሱ መንግሥት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በሚያስችሉ ጉዳዮች ከክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክሩ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እንዳሉት÷ በግጭት ወቅት ተፋላሚ…

መንግስት በዚህ አመት ከብሔራዊ ባንክ የሚበደረው ብድር ወደ ዜሮ ወረደ- ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዚህ አመት የመንግስት ብድር ወደ ዜሮ መውረዱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ይህንን የገለጹት በዛሬው ዕለት በተጀመረው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ነው። የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ…

በኦሮሚያ ክልል አሲዳማ አፈርን በማከም ምርታማነትን ለመጨመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ለመጨመር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የአፈር ለምነትና ማሻሻያ ዳይሬክተር እሸቱ ለገሰ÷ በግብርና ዘርፍ ምርታማነትን ከሚቀንሱ ተግዳሮች ውስጥ…

አምራች ኢንዱስትሪው የሚፈልገውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምራች ኢንዱስትሪው የሚፈልገውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አበባ ታመነ ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት÷…

ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ ከስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃዎች ለመውሰድ ከስምምነት መደረሱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ታዜር ገ/እግዚአብሔር በሰጡት መግለጫ "በመረጃ ትብብር…

ኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና እንደምትቀጥል አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ሰላምና ደኅንነት ማስከበር ያላትን ዘመናት የተሻገረ ሚና በይበልጥ በማዘመን አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) አረጋገጡ፡፡ በሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ በበርሊን…

የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የሚያስችሉ የዲጂታል ሶሉሽኖች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ኢትዮ ቴሌኮም ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሥርዓት የተቀናጀ ነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት ሶሉሽን እንዲሁም ሀገር አቀፍ የትራፊክ ቅጣት ማዕከላዊ አስተዳደር ሥርዓትን ተግባራዊ አድርገዋል፡፡…

የአርኪዮሎጂ ስፍራዎች በዩኔስኮ ግሎባል ጂኦፓርክስ መዝገብ ቢካተቱ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት ያሳድጋሉ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአርኪዮሎጂና የጂኦሎጂ ስፍራዎች በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ)  ግሎባል ጂኦፓርክስ መዝገብ ቢካተቱ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት ያሳድጋሉ ተባለ። ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ዩኔስኮ በጋራ ያዘጋጁት ቀጣናዊ…